1 Samuel 4:10 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ፍልስጥኤማውያን ድማ ተዋግኡ፡ እስራኤል ከኣ ተሳዕረ፡ ነፍሲ ወከፎም ድማ ኣብ ድንኳኖም ሃደሙ። ኣዝዩ ዓቢ ምሕራድ ድማ ነበረ፤ ካብ እስራኤል ሰላሳ ሽሕ እግረኛታት ወደቑ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከዚ​ህም በኋላ ተዋ​ጉ​አ​ቸው፤ እስ​ራ​ኤ​ልም በፍ​ል​ስ​ጥ​ኤ​ማ​ው​ያን ፊት ወደቁ፤ ሁሉም እያ​ን​ዳ​ን​ዳ​ቸው ወደ ድን​ኳ​ና​ቸው ሸሹ፤ እጅ​ግም ታላቅ ግድያ ሆነ፤ ከእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ሠላሳ ሺህ እግ​ረ​ኞች ወደቁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ፍልስጥኤማውያንም ተዋጉ፤ እስራኤልም ተመቱ፥ ሁሉም እያንዳንዱ ወደ ድንኳናቸው ሸሹ፤ እጅግም ታላቅ ግድያ ሆነ፥ ከእስራኤልም ሠላሳ ሺህ እግረኞች ወደቁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ፍልስጥኤማውያንም ተዋጉ፤ እስራኤላውያንም ስለ ተሸነፉ እያንዳንዱ ወደየድንኳኑ ሸሸ። ታላቅ እልቂትም ሆነ፤ ከእስራኤልም ሠላሳ ሺህ እግረኛ ወታድሮች ወደቁ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ፕልስጼማቱ ኦለቲደ፥ እስራኤላቱዋ ጾኔድኖ፤ እስራኤላቱ ባረንቱ ዱንካንያኮ ባቃቴድኖ። ሄ ኦላን ዳሮ አሳይ ጎራኤቴዳ፤ እስራኤልያ ኦላንቻቱዋፐ ሀታሙ ሻአይ ሀይቄዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Piliss's'eematuu olettiide, Israa'eelatuwaa s'ooneeddino; Israa'eelatuu barenttu dunkkaaniyaakko bak'atteedino. He olan daro Asay goora'etteedda; Israa'eeliyaa olanchchatuwaappe hattamu sha"ay hayk'k'eedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Histtiin Filisxeeme asay olettides; Isra7eele asay xoonettidi issoy issoy baqati ba dunkaanen gelides; daro asay wurides; Isra7eeleppe 30,000 olanchchati hayqqida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሂስቲን ፊሊስጼሜ ኣሳይ ኦሌቲዴስ፤ ኢስራኤሌ ኣሳይ ጾኔቲዲ ኢሶይ ኢሶይ ባቃቲ ባ ዱንካኔን ዱንካኔን ጌሊዴስ፤ ዳሮ ኣሳይ ዉሪዴስ፤ ኢስራኤሌፔ 30,000 ኦላንቻቲ ሃይቂዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ፍልስፄመት ኦለትድ፥ እስራኤለታ ፆንን እስራኤለት ባንታ ሶ ሶ ባቃትዶሶና። ሄ ኦላን ዳሮ አሳይ ሀይቅዶሶና፤ እስራኤለ ቶሆ ኦላንቾታፐ ሀስታሙ ሙኩሉ አሳይ ሀይቅዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Filisxeemeti oletidi, Isra7eeleta xoonin Isra7eeleti banta soo soo baqatidosona. He olan daro asay hayqidosona; Isra7eele toho olanchotape hastamu mukulu asay hayqidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስለዚህ ፍልስጥኤማውያን ተዋጉ፤ እስራኤላውያንም ስለ ተሸነፉ እያንዳንዱ ወደየድንኳኑ ሸሸ። ታላቅ ዕልቂት ሆነ፤ ከእስራኤልም ሠላሳ ሺሕ እግረኛ ወታደሮች ወደቁ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ፍልስጥኤማውያንም በብርቱ ተዋግተው እስራኤላውያንን ድል ነሡ፤ እስራኤላውያንም ወደየድንኳናቸው ሸሹ፤ ታላቅ እልቂት ሆኖ ሠላሳ ሺህ እስራኤላውያን ወታደሮች ተገደሉ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሽዑ ፍልስጥኤማውያን ተዋግኡ፤ ደቂ እስራኤል ከዓ ተስዓሩ፤ ነፍሲ ወከፍ ድማ ነናብ ድንኳኑ ሃደመ። እቲ ውግእ ከዓ የመና በርትዐ እሞ፥ ካብ እስራኤል ሰላሳ ሽሕ ኣጋር ወደቑ።
Amharic Tigrinya 2011 ሽዑ ፍልስጥኤማውያን ተዋግኡ፡ እስራኤል ከኣ ተሳዕረ፡ ነፍሲ ወከፍ ድማ ነናብ ድንኳኑ ሀደመ። እቲ ውግእ ከኣ ኣዝዩ በርትዔ እሞ፡ ካብ እስራኤል ሰላሳ ሽሕ ኣጋር ወደቑ።