1 Samuel 30:4 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ፡ ዳዊትን እቶም ምስኡ ዝነበሩ ሰባትን፡ ደጊም ኪበኽዩ ኽሳዕ ዚስእኑ፡ ድምጾም ኣልዒሎም በኸዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ዳዊ​ትና ከእ​ር​ሱም ጋር የነ​በሩ ሕዝብ ድም​ፃ​ቸ​ውን ከፍ አድ​ር​ገው ለማ​ል​ቀስ ኀይል እስ​ኪ​ያጡ ድረስ አለ​ቀሱ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ዳዊት ከእርሱም ጋር የነበሩ ሕዝብ ድምፃቸውን ከፍ አድርገው ለማልቀስ ኃይል እስኪያጡ ድረስ አለቀሱ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በዚህ ጊዜ ዳዊትና ሰዎቹ ማልቀስ እስከሚያቅታቸው ድረስ ድምፃቸውን ከፍ አድርገው አለቀሱ፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ያትና፥ ዳዊተነ አናና እትፐ ደእያ አሳይ ባረንቱ ዎልቃይ እጻና ጋካናዉ ዋሲደ ዬኬድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yaatina, Daawitenne aananna ittippe de'iyaa Asay barenttu wolk'k'ay is's'ana gakkanaw waassiide yeekkeeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He wode Dawitinne izara diza asati isttas qaalay shooriqana gakkanaas bantta qaalaa dhoqqu histti yeekkida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ዎዴ ዳዊቲኔ ኢዛራ ዲዛ ኣሳቲ ኢስታስ ቃላይ ሾሪቃና ጋካናስ ባንታ ቃላ ቁ ሂስቲ ዬኪዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዳዊቲነ እያራ ደእያ አሳይ ባንታ ዎልቃይ እፃና ጋካናዉ ዋስድ ዬክዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Dawitinne iyara de7iya asay banta wolqay ixana gakanaw waassidi yeekidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በዚህ ጊዜ ዳዊትና ሰዎቹ ማልቀስ እስከሚያቅታቸው ድረስ ድምፃቸውን ከፍ አድርገው አለቀሱ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ዳዊትና ተከታዮቹም ፈጽሞ እስኪደክሙ ድረስ ባለማቋረጥ ድምፃቸውን ከፍ አድርገው አለቀሱ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሽዑ ዳዊትን እቲ ምስኡ ዝነበረ ህዝብን ሓይሊ ኽሳዕ ዝስእኑ ዓው ኢሎም በኸዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ሽዑ ዳዊትን እቲ ምስኡ ዝነበረ ህዝብን ንምብካይ ሓይሊ ኽሳዕ ዚስእኑ ዓው ኢሎም በኸዩ።