1 Samuel 30:31 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ነቶም ኣብ ኬብሮን ዝነበሩን ናብ ኵሉ እቲ ዳዊትን ሰቡን ዚሰግሩሉ ዝነበሩ ቦታታትን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በኬ​ብ​ሮን ለነ​በሩ፥ ዳዊ​ትና ሰዎ​ቹም በተ​መ​ላ​ለ​ሱ​በት ስፍራ ለነ​በሩ ሰዎች ሁሉ ላከ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ዳዊትና ሰዎቹም በተመላለሱበት ስፍራ ለነበሩ ሰዎች ሁሉ ላከ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በኬብሮን ለነበሩ፥ ዳዊትና ሰዎቹም በተመላለሱበት ስፍራ ለነበሩ ሁሉ ላከላቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ከብሮና ካታማቱዋን ደእያዋንቶ የዴዳ፤ እነ አ አሳቱ ዩዬዳ ሳአቱ ኡባዉ የዴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Kebroona katamatuwaan de'iyaawanttoo yeddeedda; Daawittenne Aa asatuu yuuyyeedda sa'atun de'iyaa asaw ubbaw yeddeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Kebroonen hessaththoka Dawitinne izara dizayti yuuyidason dizayta ubbatas yeddides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኬብሮኔን ሄሳካ ዳዊቲኔ ኢዛራ ዲዛይቲ ዩዪዳሶን ዲዛይታ ኡባታስ ዬዲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ከብሮናን ደኤይሳታስ የድስ። እነ እያ አሳት ዩይዳ በሳ ኡባን ደእያ አሳስ የድስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Kebroonan de7eysatas yeddis. Inne iya asati yuuyida bessa ubban de7iya asaas yeddis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በኬብሮን እንዲሁም ዳዊትና ሰዎቹ በተዘዋወሩባቸው ስፍራዎች ሁሉ ለነበሩት ላከላቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በኬብሮን ከተሞች ለሚኖሩ ሁሉ ላከላቸው፤ ከዚህም በቀር እርሱና ተከታዮቹ በተዘዋወሩባቸው ስፍራዎች ሁሉ ለሚኖሩ ሰዎች ስጦታ ላከ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣብ ኬብሮን ዝነበሩን፥ ነቶም ኣብተን ዳዊትን ሰቡን ዝነበሩለን ኵለን ቦታታት፥ ገፀ በረኸት ሰደደሎም።
Amharic Tigrinya 2011 ነቶም ኣብ ኬብሮን ዝነበሩን፡ ነቶም ኣብተን ዳዊትን ሰቡን እተማላለሱለን ኲለን ቦታታት ዝነበሩን ሰደደሎም።