1 Samuel 30:21 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ዳዊት ድማ ናብቶም ንዳዊት ኪስዕብዎ ኽሳዕ ዘይክእሉ ደኺሞም ዝነበሩ ክልተ ሚእቲ ሰብኡት መጸ፣ ንሳቶም እውን ኣብ ጥቓ ርባ ቤሶር ኣቐመጦም። ንዳዊት ኪቕበልዎን ነቶም ምስኡ ዝነበሩ ሰባት ኪቕበልዎን ከኣ ወጹ። ዳዊት ድማ ናብቶም ህዝቢ ምስ ቀረበ ሰላም በሎም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ዳዊ​ትም ደክ​መው ዳዊ​ትን ይከ​ተ​ሉት ዘንድ ወዳ​ል​ቻሉ፥ በቦ​ሦር ወንዝ ወዳ​ስ​ቀ​ራ​ቸው ወደ ሁለቱ መቶ ሰዎች መጣ፤ እነ​ር​ሱም ዳዊ​ትን ከእ​ር​ሱም ጋር የነ​በ​ሩ​ትን ሕዝብ ሊቀ​በሉ ወጡ፤ ዳዊ​ትም ወደ ሕዝቡ በቀ​ረበ ጊዜ ደኅ​ን​ነ​ቱን ጠየ​ቁት።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ዳዊትም ደክመው ዳዊትን ይከተሉት ዘንድ ወዳልቻሉ፥ በቦሦር ወንዝ ወዳስቀራቸው ወደ ሁለቱ መቶ ሰዎች መጣ፤ እነርሱም ዳዊትን ከእርሱም ጋር የነበሩትን ሕዝብ ሊቀበሉ ወጡ፤ ዳዊትም ወደ ሕዝቡ በቀረበ ጊዜ ደኅንነታቸውን ጠየቀ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከዚያም ዳዊት እጅግ በመድከማቸው ምክንያት ሊከተሉት ወዳልቻሉት በብሦር ወንዝ ቀርተው ወደነበሩት ወደ ሁለቱ መቶ ሰዎች መጣ፤ እነርሱም ዳዊትንና አብረውት የነበሩትን ሰዎች ለመቀበል ወጡ። ዳዊትና ሰዎቹ ወደ እነርሱ እንደ ቀረቡም ዳዊት ሰላምታ ሰጣቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋፐ ጉይያን፥ ዳዊተ ባረና ካላናዉ ዳቡሪደ፥ ብሶራ ሻፋ ማታን አቴዳ ላኡ ጼቱ አሳቱዋኮ ዬዳ። ኡንቱንቱ ዳዊታነ አናና እትፐ ደእያ አሳቱዋ ሞካናዉ ከሴድኖ፤ ዳዊተነ አ አሳይ ኡንቱንቱኮ ሺቅና፥ ዳዊተ ኡንቱንታ ሳሮቴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaappe guyyiyaan, Daawite barena kaallanaw daaburiide, Bisoora Shaafaa matan atteeda laa"u s'eetu asatuwaakko yeedda. Unttunttu Daawitanne aanana ittippe de'iyaa asatuwaa mokkanaw keseeddino; Daawitenne Aa Asay unttunttukko shiik'ina, Daawite unttuntta saroteedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye Dawiti keehi daaburdi kaallanaas dandayontta gishshas Bosoore shaafan isttafe guye attida 200 asataakko simmi yides; isttika Dawitenne izara diza asaa mokkanaas kezida; Dawitinne izara diza asay isttako gakkida mala Dawiti istta sarokkides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳፌ ጉዬ ዳዊቲ ኬሂ ዳቡርዲ ካላናስ ዳንዳዮንታ ጊሻስ ቦሶሬ ሻፋን ኢስታፌ ጉዬ ኣቲዳ 200 ኣሳታኮ ሲሚ ዪዴስ፤ ኢስቲካ ዳዊቴኔ ኢዛራ ዲዛ ኣሳ ሞካናስ ኬዚዳ፤ ዳዊቲኔ ኢዛራ ዲዛ ኣሳይ ኢስታኮ ጋኪዳ ማላ ዳዊቲ ኢስታ ሳሮኪዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዳዊቲ ዳቡርድ ቦሶራ ሻፋ አቻን አትዳ ናምኡ ፄቱ አሳኮ ይስ። ኤንቲ ዳዊታነ እያራ ደእያ አሳ ሞካናዉ ከይዶሶና። ዳዊቲ ባ አሳራ ሺቅድ ኤንታ ሳሮስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Dawiti daaburidi Boosora shaafa achan attida nam7u xeetu asaako yis. Enti Dawitanne iyara de7iya asaa mokanaw keyidosona. Dawiti ba asaara shiiqidi enta sarothis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚያም ዳዊት፣ እጅግ በመድከማቸው ምክንያት ሊከተሉት ወዳልቻሉት በቦሦር ወንዝ ቀርተው ወደ ነበሩት ወደ ሁለቱ መቶ ሰዎች መጣ፤ እነርሱም ዳዊትንና አብረውት የነበሩትን ሰዎች ለመቀበል ወጡ። ዳዊትና ሰዎቹ ወደ እነርሱ እንደ ቀረቡም ዳዊት ሰላምታ ሰጣቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ዳዊትም ደክሞአቸው በብሦር ምንጭ አጠገብ ዕረፍት በማድረግ ቈይተው ወደነበሩት ወደ ሁለት መቶ ተከታዮቹ ተመልሶ ሄደ። እነርሱም ዳዊትንና ተከታዮቹን ሊቀበሉአቸው መጡ፤ ዳዊትም ወደ እነርሱ ቀረብ ብሎ ደኅንነታቸውን በመጠየቅ ሰላምታ አቀረበላቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ዳዊት ድማ ናብቶም ደኺሞም ምስዓብ ዝሰኣኑ እሞ ኣብ ሩባ በሶር ዘትረፎም ክልተ ሚእቲ ሰባት መፀ። ንሳቶም ከዓ ንዳዊትን ነቲ ምስኡ ዝነበረ ህዝብን ክቕበልዎም ወፁ። ዳዊት ድማ ናብቶም ህዝቢ ቐሪቡ “ደሓን” ምህላዎም ጠየቐ።
Amharic Tigrinya 2011 ዳዊት ድማ ናብቶም ደኺሞም ንዳዊት ምስዓብ ዝሰኣኑ እሞ ኣብ ርባ በሶር ዘትረፎም ክልተ ሚእቲ ሰብኣይ መጸ። ንሳቶም ከኣ ንዳዊትን ነቲ ምስኡ ዝነበረ ህዝብን ኪቕበሉ ወጹ። ዳዊት ድማ ናብቶም ህዝቢ ቐሪቡ፡ ደሓን ምህላዎም ሐተቶም።