1 Samuel 3:19 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሳሙኤል ድማ ዓብዩ፡ እግዚኣብሄር ድማ ምስኡ ነበረ፣ ሓንቲ ቓሉ እውን ኣብ መሬት ኣይወደቐትን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሳሙኤልም አደገ፤ እግዚአብሔርም ከእርሱ ጋር ነበረ፤ ከቃሉም አንዳች በምድር ላይ አይወድቅም ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሳሙኤልም አደገ፥ እግዚአብሔርም ከእርሱ ጋር ነበረ፤ ከቃሉም አንዳች በምድር ላይ አይወድቀም ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሳሙኤል አደገ፤ ጌታም ከእርሱ ጋር ነበረና፥ ከሚናገረው ቃል አንዳች በምድር አይወድቅም ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሳመል ድጭያ ዎደ መና ጎዳይ አናና ደኤ፤ ሳመል ሃሳዬዳባፐ እት ቃላይነ ሳኣን ዎቤና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Sammeeli dic'c'iyaa wode Med'inaa Goday aanana de'ee; Sammeeli haasayeeddabaappe itti k'aalaynne sa'aan wod'd'ibeenna. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Sameeli dicci dicci bides; GODAY izara diza gishshas izi yootiza qaalaappe issinakka sa7an kunda erukku. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሳሜሊ ዲጪ ዲጪ ቢዴስ፤ ጎዳይ ኢዛራ ዲዛ ጊሻስ ኢዚ ዮቲዛ ቃላፔ ኢሲናካ ሳኣን ኩንዳ ኤሩኩ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሳሜል ድጭሸ ብስ፤ ጎዳይ እያራ ደኤስ። ሳሜል ኦድዳባፐ እስ ቃልካ ሳአን ዎና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Sameeli diccishe bis; Goday iyara de7ees. Sameeli odidabaape issi qaalika sa7an wodhenna. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሳሙኤል እያደገ ሄደ፤ እግዚአብሔርም ከእርሱ ጋር ስለ ነበረ፣ ከሚናገረው ቃል አንዳች በምድር አይወድቅም ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሳሙኤል እያደገ ሄደ፤ እግዚአብሔርም ከእርሱ ጋር ስለ ነበር ሳሙኤል የሚናገረውን ቃል ሁሉ ይፈጽምለት ነበር፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሳሙኤል ከዓ ዓበየ፤ እግዚኣብሄር ድማ ምስኡ ስለ ዝነበረ፥ ሳሙኤል ካብ ዝዛረቦ ቓል ሓደ እኳ ኣብ መሬት ኣይወድቕን ነበረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሳሙኤል ከኣ ዐበየ፡ እግዚኣብሄር ድማ ምስኡ ነበረ እሞ፡ ካብቲ ዂሉ ዘረባኡ ገለ እኳ ናብ ምድሪ ኣየውደቐን። |