1 Samuel 3:17 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንሱ ድማ፡ እቲ እግዚኣብሄር ዝበለኩም ቃል እንታይ እዩ፧ በጃኻ ኣይትሓብኣኒ፤ እግዚኣብሄር ከምዚ ይገብረልካ፡ ካብ ኩሉ ዝነገረካ ገለ ነገር ካባይ እንተሓቢእካ ድማ ዝያዳ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እር​ሱም፥ “እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የነ​ገ​ረህ ነገር ምን​ድን ነው? ከእኔ አት​ሸ​ሽግ፤ ከነ​ገ​ረ​ህና ከሰ​ማ​ኸው ነገር ሁሉ የሸ​ሸ​ግ​ኸኝ እንደ ሆነ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ያድ​ር​ግ​ብህ፤ እን​ዲ​ህም ይጨ​ም​ር​ብህ” አለው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እርሱም። እግዚአብሔር የነገረህ ነገር ምንድር ነው? ከእኔ አትሸሽግ፤ ከነገረህ ነገር ሁሉ የሸሸግኸኝ እንደ ሆነ እግዚአብሔር እንዲህ ያድርግብህ፥ እንዲህም ይጨምርብህ አለው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ዔሊም፥ “እርሱ የነገረህ ነገር ምንድነው? አትደብቀኝ፤ ከነገረህ ውስጥ አንዲቱን እንኳ ብትደብቀኝ እግዚአብሔር እንደዚያው ያድርግብህ፤ ከዚያ የከፋም ያምጣብህ” አለው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኤል ሀዋዳን ያጊደ ሳመላ ኦቼዳ፤ “ጾሳይ ነዉ ኦዴዳዌ አዬ? ታፐ አይነ ቆሶፓ፤ ኔን ጾሳይ ነዉ ኦዴዳዋፐ እትባነ ታፐ ቆሶፐ፥ ጾሳይ ሄዋዳን ነ ቦላ ኦ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Eeli hawaadan yaagiide Sammeela oochcheedda; «S'oossay new odeeddawe ayee? Taappe ayinne k'osoppa; neeni S'oossay new odeeddawaappe ittibaanne taappe k'osooppe, S'oossay hewaadan ne bolla ootso» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Eeleykka, «GODAY nees ay yootidee? Taappe qottofa; izi nees yootidaarippe ne issiniyo qottiko GODAY ne bolla qixaate yeggo» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኤሌይካ፥ «ጎዳይ ኔስ ኣይ ዮቲዴ? ታፔ ቆቶፋ፤ ኢዚ ኔስ ዮቲዳሪፔ ኔ ኢሲኒዮ ቆቲኮ ጎዳይ ኔ ቦላ ቂጻቴ ዬጎ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤል፥ “ጎዳይ ነዉ ኦድዳይ አይቤ? ታፐ አይኮካ ቆሶፓ፤ ኔኒ ፆሳይ ነዉ ኦድዳባፐ እስባካ ታፐ ቆስኮ፥ ፆሲ ነና ፕርዶ” ያግድ ኦይችስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Eeli, “Goday new odiday aybee? Taape aykoka qosopa; neeni Xoossay new odidabaape issibaaka taape qosiko, Xoossi nena pirdo” yaagidi oychis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ዔሊም፣ “ እግዚአብሔር የነገረህ ነገር ምንድን ነው? አትደብቀኝ፤ ከነገረህ ውስጥ አንዲቱን እንኳ ብትደብቀኝ እግዚአብሔር እንደዚያው ያድርግብህ፤ ከዚያ ለከፋም ይዳርግህ” አለው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ዔሊም “እግዚአብሔር የነገረህ ቃል ምንድን ነው? ከእኔ ምንም ነገር አትደብቅ፤ አንዳች ነገር ብትደብቅ እግዚአብሔር በአንተ ላይ ብርቱ ቅጣት ያምጣብህ” አለው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኤሊ ድማ “እቲ እግዚኣብሄር ዝተዛረበካ ነገር እንታይ እዩ? በይዛኻ ኣይትሕብአኒ። ካብቲ ዅሉ ዝተዛረበካ ሓደ እኳ እንተ ሓቢእኻለይ፥ ኣምላኽ ብብርቱዕ ይቕፃዕኻ” በሎ።
Amharic Tigrinya 2011 ኤሊ ድማ፡ እቲ እተዛረበካ ነገር እንታይ እዩ በጃኻ፡ ካባይ ኣይትሰውሮ። ካብቲ እተዛረበካ ዂሉ ነገር ገለ ዘረባ እንተ ሐባእካለይ፡ ኣምላኽ ከምዚ ይግበርካ፡ ከምኡውን ይድገምካ፡ በለ።