1 Samuel 3:11 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ድማ ንሳሙኤል፡ እንሆ፡ ኣብ እስራኤል ሓደ ነገር ክገብር እየ፡ እቲ ዝሰምዖ ዘበለ ድማ ክልቲኡ ኣእዛን ዝድወለሉ ነገር ክገብር እየ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ሳሙ​ኤ​ልን አለው፥ “እነሆ የሰ​ማ​ውን ሁሉ ሁለ​ቱን ጆሮ​ዎ​ቹን ጭው የሚ​ያ​ደ​ርግ ነገ​ሬን በእ​ስ​ራ​ኤል ላይ አደ​ር​ጋ​ለሁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔርም ሳሙኤልን አለው። እነሆ፥ የሰማውን ሁሉ ሁለቱ ጆሮቹ ጭው የሚያደርግ አንድ ነገርን በእስራኤል አደርጋለሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጌታም ሳሙኤልን እንዲህ አለው፤ “እነሆ፤ የሰሚውን ጆሮ ሁሉ ዝግንን የሚያደርግ አንድ ነገር በእስራኤል ላይ አደርጋለሁ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳይ ሳመላ፥ “በአ! ስስያ አሳ ኡባዉ ሀይዉ ኢትያ እትባ እስራኤልያ ቦላ ታን ኦና ሀናይ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Goday Sammeela, «Be'a! Sisiyaa asaa ubbaw haytsaw iitiyaa ittibaa Israa'eeliyaa bolla taani ootsana hanay.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAYKKA Sameela, «Be7a, siyanaas shaaphiza miish ta Isra7eele bolla ooththana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳይካ ሳሜላ፥ «ቤኣ፥ ሲያናስ ሻጲዛ ሚሽ ታ ኢስራኤሌ ቦላ ኦና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳይ ሳሜላ፥ “ሄኮ፥ ታኒ አሳ ሀይስ ኢትያ እስባ እስራኤለ ቦላ ኦና ሀናይስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Goday Sameela, “Heko, taani asa haythas iitiya issiba Isra7eele bolla oothana hanayis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔርም ሳሙኤልን እንዲህ አለው፤ “እነሆ፤ የሰሚውን ሁሉ ጆሮ ጭው የሚያደርግ አንድ ነገር በእስራኤል ላይ አደርጋለሁ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር እንዲህ አለው፦ “እነሆ እኔ በእስራኤል ላይ አንድ ነገር የማደርግበት ቀን ተቃርቦአል፤ ያን ነገር በጆሮው የሚሰማው ሁሉ ይዘገንነዋል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሽዑ እግዚኣብሄር ንሳሙኤል ከምዙይ በሎ፦ “እንሆ፥ ኣነ ኣብ ኵሉ እስራኤል ንዝሰምዖ ነእዛኑ ዘስካሕክሕ ነገር ክገብር እየ።
Amharic Tigrinya 2011 ሽዑ እግዚኣብሄር ንሳሙኤል በሎ፡ እንሆ፡ ኣነ ኣብ እስራኤል ንዚሰምዖ ዘበለ ኣብ ክልቲኤን ኣዝኑ ዱድ ዜብል ነገር ክገብር እየ።