1 Samuel 3:10 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ድማ መጺኡ ደው ኢሉ ከም ቀደሙ፡ ሳሙኤል፡ ሳሙኤል! ሽዑ ሳሙኤል መለሰ፦ ተዛረብ፤ ባርያኻ ይሰምዕ እዩ እሞ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔርም መጥቶ ቆመ፤ እንደ ቀድሞውም ጠራው። ሳሙኤልም፥ “ባሪያህ ይሰማልና ተናገር” አለ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔርም መጥቶ ቆመ፥ እንደ ቀድሞውም። ሳሙኤል ሳሙኤል ብሎ ጠራው። ሳሙኤልም። ባሪያህ ይሰማልና ተናገር አለው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታም መጥቶ በዚያ ቆመ፤ ቀደም ሲል እንዳደረገው ሁሉ “ሳሙኤል! ሳሙኤል!” ብሎ ጠራው። ሳሙኤልም፥ “አገልጋይህ ይሰማልና ተናገር” አለ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን፥ መና ጎዳይ ዪደ ሄዋን ኤቂደ ካሰዋዳን፥ “ሳመላ፥ ሳመላ” ያጊደ ጼሴዳ። ሳመል፥ “ኦዳ፤ ታን ነ ቆማይ ስሳይ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan, Med'inaa Goday yiide hewan ek'k'iide kasewaadan, «Sammeela, Sammeela» yaagiide s'eeseedda. Sammeeli, «oda; taani ne k'oomay sisay» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAYKKA yiidi heen eqqides; kase xeygidayssaththoka, «Sameela! Sameela!» gi xeygides. Sameelikka, «GODAWU, ta ne aylley siyays, yoota» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይካ ዪዲ ሄን ኤቂዴስ፤ ካሴ ጼይጊዳይሳካ፥ «ሳሜላ! ሳሜላ!» ጊ ጼይጊዴስ። ሳሜሊካ፥ «ጎዳዉ፥ ታ ኔ ኣይሌይ ሲያይስ፥ ዮታ» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳፈ ጉየ፥ ጎዳይ ይድ እያ ማታን ኤቅድ፥ ካሰይሳዳ፥ “ሳሜላ፥ ሳሜላ” ያግድ ፄግስ። ሳሜል፥ “ነ አይለይ ስኤስ፥ ኦዳ” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye, Goday yidi iya matan eqidi, kaseysada, “Sameela, Sameela” yaagidi xeegis. Sameeli, “Ne aylley si7ees, oda” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔርም መጥቶ በዚያ ቆመ፤ ቀደም ሲል እንዳደረገው ሁሉ “ሳሙኤል! ሳሙኤል!” ብሎ ጠራው። ሳሙኤልም፣ “ባሪያህ ይሰማልና ተናገር” አለ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔርም መጥቶ በዚያ ቆመ፤ ከዚያም በፊት ያደርግ በነበረው ዐይነት “ሳሙኤል! ሳሙኤል!” ብሎ ጠራው። ሳሙኤልም “ጌታ ሆይ! እነሆ አገልጋይህ እሰማለሁና ተናገር” አለው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ድማ መፀ፤ ደው ኢሉ ኸዓ ኸምቲ ናይ ካልእ ጊዜያት “ሳሙኤል! ሳሙኤል!” ኢሉ ፀውዖ። ሳሙኤል ከዓ፥ “ባርያኻ ይሰምዕ ኣሎ እሞ፥ ተዛረብ” በሎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እግዚኣብሄር ድማ መጾ፡ ደው ኢሉ ኸኣ ከምቲ ኻልእ ጊዜታት፡ ሳሙኤል፡ ሳሙኤል፡ ኢሉ ጸውዖ። ሳሙኤል ከኣ፡ ባርያኻ ይሰምዕ ኣሎ እሞ፡ ተዛረብ፡ በሎ። |