1 Samuel 29:7 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ስለዚ፡ ነቶም መሳፍንቲ ፍልስጥኤማውያን ከይተሓጐሱ፡ ሕጂ ተመለስ እሞ ብሰላም ኪድ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አሁ​ንም ተመ​ል​ሰህ በሰ​ላም ሂድ፤ በፍ​ል​ስ​ጥ​ኤ​ማ​ው​ያ​ንም አለ​ቆች ዐይን ክፋት አታ​ድ​ርግ” አለው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አሁንም ተመልሰህ በደኅና ሂድ፥ በፍልስጥኤማውያንም አለቆች ዓይን ክፋት አታድርግ አለው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እንግዲህ ተመልሰህ በሰላም ሂድ፤ የፍልስጥኤማውያንን ገዢዎች ቅር የሚያሰኝ ምንም ነገር አታድርግ”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኔን ሀእ ስማደ ሳሩዋን ባ፤ ፕልስጼማቱዋ ካፓቱዋ ናሸቼናዋ አይነ ኦፓ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Neeni ha"i simmaade saruwaan ba; Piliss's'eematuwaa kaappatuwaa nashechchenawaa ayinne ootsoppa» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ha7i gidikko neni guye simma saron ba; Filisxeemeta ayssizayta ufayssonttaaz ay miishshika ooththofa» gi yootides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሃኢ ጊዲኮ ኔኒ ጉዬ ሲማ ሳሮን ባ፤ ፊሊስጼሜታ ኣይሲዛይታ ኡፋይሶንታዝ ኣይ ሚሺካ ኦፋ» ጊ ዮቲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኔኒ ጉየ ስማዳ ሳሮ ባ፤ ፍልስፄመ ሀላቃታ ኡፋይሶናባ አይኮካ ኦፋ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Neeni guye simmada saro ba; Filisxeeme halaqata ufaysonnaba aykoka oothofa” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እንግዲህ ተመልሰህ በሰላም ሂድ፤ የፍልስጥኤማውያንን ገዦች ደስ የማያሰኝ ምንም ነገር አታድርግ።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አሁን እንግዲህ ወደ ኋላ ተመለስ፤ በሰላም ሂድ፤ የፍልስጥኤማውያን ገዢዎች ቅር የሚያሰኝ ምንም ነገር አታድርግ።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እምበኣር ሕዝስ ነሕሉቕ ፍልስጥኤማውያን ዘጕሂ ኸይትገብርስ፥ ተመለስ እሞ ብሰላም ኪድ” በሎ።
Amharic Tigrinya 2011 እምበኣር ሕጂስ ንሹማምቲ ፍልስጥኤማውያን ዜጒሂ ኸይትገብርሲ፡ ተመለስ እሞ ብሰላም ኪድ፡ በሎ።