1 Samuel 29:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) መሳፍንቲ ፍልስጥኤማውያን ድማ ብኣማኢትን ብኣሽሓትን ይጐዓዙ ነበሩ፣ ዳዊትን ሰቡን ግና ምስ ኣኪሽ ብዓስቢ ተጓዕዙ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የፍ​ል​ስ​ጥ​ኤ​ማ​ው​ያ​ንም አለ​ቆች በመቶ በመቶ፥ በሺህ በሺህ እየ​ሆኑ ያልፉ ነበር፤ ዳዊ​ትና ሰዎ​ቹም ከአ​ን​ኩስ ጋር በኋ​ለ​ኛው ጭፍራ በኩል ያልፉ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የፍልስጥኤማውያንም አለቆች በመቶ በመቶ በሺህ በሺህ እየሆኑ ያልፉ ነበር፤ ዳዊትና ሰዎቹም ከአንኩስ ጋር በኋለኛው ጭፍራ በኩል ያልፉ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የፍልስጥኤማውያን ገዢዎች በመቶና በሺህ ሆነው ሲዘምቱ፥ ዳዊትና ሰዎቹም ከአኪሽ ጋር ደጀን ሆነው ይከተሉ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ፕልስጼማቱዋ ካፓቱ ባረንቱ ጼታቱዋ ጭታንነ ሻአቱዋ ጭታን ሳልፔድኖ፤ ዳዊተነ አ አሳይ አኪሻራ እትፐ ጉየ ባጋና ሳልፔድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Piliss's'eematuwaa kaappatuu barenttu s'eetatuwaa c'itaaninne sha"atuwaa c'itan salppeeddino; Daawitenne Aa Asay Akiishaara ittippe guyye baggana salppeeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Filisxeeme ayssizayti xeetunne shii as gididi dumma dumma qoodettidi olas kezida; Dawitinne izara dizayti qasse Ankusera issife guyera kaalli bida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ፊሊስጼሜ ኣይሲዛይቲ ጼቱኔ ሺ ኣስ ጊዲዲ ዱማ ዱማ ቆዴቲዲ ኦላስ ኬዚዳ፤ ዳዊቲኔ ኢዛራ ዲዛይቲ ቃሴ ኣንኩሴራ ኢሲፌ ጉዬራ ካሊ ቢዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ፍልስፄመ ሀላቃት ባንታ ኦላንቾታ ፄታንነ ሙኩሉ ጩጋን ሳልፕስዶሶና፤ ዳዊቲነ እያ አሳይ አንኩሳራ እስፈ ግድድ ጉየ ባጋራ ሳልፕዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Filisxeeme halaqati banta olanchota xeetaninne mukulu cugan salpisidosona; Dawitinne iya asay Ankusara issife gididi guye baggara salpidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የፍልስጥኤማውያን ገዦች በመቶና በሺሕ ሆነው ሲዘምቱ፣ ዳዊትና ሰዎቹም ከአንኩስ ጋር ደጀን ሆነው ይከተሉ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አምስቱም የፍልስጥኤም ነገሥታት በመቶና በሺህ ከተመደቡ ሰልፈኞቻቸው ጋር ዘመቱ፤ ዳዊትና ተከታዮቹም የአኪሽ ደጀን ጦር ሆነው ዘመቱ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቶም ነገስታት ፍልስጥኤማውያን ድማ በብሚእትን በብሽሕን ኮይኖም ይጕዓዙ ነበሩ፤ ዳዊትን ሰባቱን ከዓ ደጀን ኮይኖም ደድሕሪ ኣንኩስ ይጕዓዙ ነበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 እቶም ሹማምቲ ፍልስጥኤማውያን ድማ በብሚእትን በብሽሕን ኰይኖም ተጓዕዙ፡ ዳዊትን ሰቡን ከኣ ምስ ኣኪሽ ደጀን ኰይኖም ይጐዐዙ ነበሩ።