1 Samuel 29:11 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ድሕሪኡ ዳዊትን ሰቡን ንግሆ ናብ ምድሪ ፍልስጥኤማውያን ኪምለሱ ንግሆ ተንሲኦም ነበሩ። ፍልስጥኤማውያን ድማ ናብ ጂዝሬል ደየቡ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ዳዊ​ትና ሰዎ​ቹም ማል​ደው ይሄዱ ዘንድ፥ ወደ ፍል​ስ​ጥ​ኤ​ማ​ው​ያ​ንም ሀገር ይመ​ለሱ ዘንድ ተነሡ። ፍል​ስ​ጥ​ኤ​ማ​ው​ያ​ንም ሊዋጉ ወደ ኢይ​ዝ​ራ​ኤል ወጡ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ዳዊትና ሰዎቹም ማልደው ይሄዱ ዘንድ፥ ወደ ፍልስጥኤማውያንም አገር ይመለሱ ዘንድ ተነሡ። ፍልስጥኤማውያንም ወደ ኢይዝራኤል ወጡ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ስለዚህ ዳዊትና ሰዎቹ ወደ ፍልስጥኤማውያን ምድር ለመመለስ በማለዳ ተነሡ፤ ፍልስጥኤማውያንም ወደ ኢይዝራኤል ወጡ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ዳዊተነ አ አሳቱ ፕልስጼማ ጋድያ ስማናዉ ዎንታ ጉራን ደንዴድኖ፤ ፕልስጼማ አሳቱካ ፑደ እዝራኤላ ቤድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Daawitenne Aa asatuu Piliss's'eema gadiyaa simmanaw wontta guuran denddeeddino; Piliss's'eema asatuukka pude Iziraa'eela beeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessa gishshas Dawitinne izara diza asati guye Filisxeemeta dere simmanaas wonttara dendi bida; Filisxeemetikka pude Izra7eele kezida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ጊሻስ ዳዊቲኔ ኢዛራ ዲዛ ኣሳቲ ጉዬ ፊሊስጼሜታ ዴሬ ሲማናስ ዎንታራ ዴንዲ ቢዳ፤ ፊሊስጼሜቲካ ፑዴ ኢዝራኤሌ ኬዚዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳ ግሾ ዳዊቲነ እያ አሳት ፍልስፄመ ስማናዉ ዎንታ ጉራ ደንድዶሶና፤ ፍልስፄመት እዝራኤለ ብዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessa gisho, Dawitinne iya asati Filisxeeme simmanaw wonta guura dendidosona; Filisxeemeti Izira7eele bidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስለዚህ ዳዊትና ሰዎቹ ወደ ፍልስጥኤማውያን ምድር ለመመለስ በማለዳ ተነሡ፤ ፍልስጥኤማውያንም ወደ ኢይዝራኤል ወጡ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ስለዚህም ዳዊትና ተከታዮቹ በማግስቱ ማለዳ ወደ ፍልስጥኤም ተመልሰው ለመሄድ ተነሡ፤ ፍልስጥኤማውያንም ወደ ኢይዝራኤል ዘመቱ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ዳዊትን ሰቡን ከዓ ናብ ምድሪ ፍልስጥኤማውያን ክምለሱ፥ ኣንጊሆም ተስኡ። ፍልስጥኤማውያን ከዓ ናብ ኢይዝራኤል ደየቡ።
Amharic Tigrinya 2011 ዳዊት ከኣ ንሱን ሰቡን ናብ ምድሪ ፍልስጥኤማውያን ኪምለሱ፡ ንግሆ ኺነቕሉ፡ ኣንጊሆም ተንስኡ። ፍልስጥኤማውያን ከኣ ናብ ይዝርኤል ደየቡ።