1 Samuel 28:3 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሳሙኤል ድማ ሞይቱ፡ ብዘሎ እስራኤል ከኣ ሓዘኖ፡ ኣብ ራማ፡ እወ፡ ኣብ ከተማኡ ድማ ቀበርዎ። ሳኦል ድማ ነቶም መናፍስቲ ምዉታትን ነቶም ጠንቆልትን ካብታ ሃገር ሰጐጎም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሳሙ​ኤል ግን ሞቶ ነበር፤ እስ​ራ​ኤ​ልም ሁሉ አል​ቅ​ሰ​ው​ለት ነበር፤ በከ​ተ​ማ​ውም በአ​ር​ማ​ቴም ቀብ​ረ​ውት ነበር። ሳኦ​ልም መና​ፍ​ስት ጠሪ​ዎ​ች​ንና ጠን​ቋ​ዮ​ችን ከም​ድር አጥ​ፍቶ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሳሙኤል ግን ሞቶ ነበር፥ እስራኤልም ሁሉ አልቅሰውለት ነበር፥ በከተማውም በአርማቴም ቀብረውት ነበር። ሳኦልም መናፍስት ጠሪዎችንና ጠንቋዮችን ከምድር አጥፍቶ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በዚህ ጊዜ ሳሙኤል ሞቶ ነበር፤ እስራኤላውያንም ሁሉ በገዛ ከተማው በራማ አልቅሰው ቀበሩት። ሳኦልም ሙታን ሳቢዎችንና መናፍስት ጠሪዎችን ከምድሪቱ አባሯቸው ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሀዋፐ ካሰ ባጋን ሳመል ሀይቂና፥ እስራኤልያ አሳቱ ኡባቱ አዉ ዬኪደ፥ አ ካታማን ራማን አ ሞጌድኖ። ሳኦል ሞይትልያ ጼስያዋንታነ ሻሬቻቱዋ እስራኤልያ ቢታፐ የደርሲደ ከስ ድጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hawaappe kase baggan Sammeeli hayk'k'ina, Israa'eeliyaa asatuu ubbatuu aw yeekkiide, Aa kataman Raaman Aa moogeeddino. Saa'ooli moyttiliyaa s'eesiyaawanttanne shareechchatuwaa Israa'eeliyaa biittappe yederssiide kessi diggeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He wode Sameeli hayqqi gam7ides; Isra7eele asay ubbay iza katamaan Eraaman yeekkidi moogides; Sa7ooli marotanne moytille haasayssizayta kase dereppe gooddides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ዎዴ ሳሜሊ ሃይቂ ጋምኢዴስ፤ ኢስራኤሌ ኣሳይ ኡባይ ኢዛ ካታማን ኤራማን ዬኪዲ ሞጊዴስ፤ ሳኦሊ ማሮታኔ ሞይቲሌ ሃሳይሲዛይታ ካሴ ዴሬፔ ጎዲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሀይሳፈ ካሰ ሳሜል ሀይቅን፥ እስራኤለ አሳ ኡባይ እያዉ ዬክድ፥ እያ ካታማን ራማን እያ ሞግዶሶና። ሳኦል ሞይትለ ፄገይሳታነ ማሮታ እስራኤለ ቢታፈ የደድ ከስስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Haysafe kase Sameeli hayqin, Isra7eele asa ubbay iyaw yeekidi, iya kataman Raman iya moogidosona. Saa7oli moytille xeegeysatanne marota Isra7eele biittafe yedethidi kessis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በዚህ ጊዜ ሳሙኤል ሞቶ ነበር፤ እስራኤላውያንም ሁሉ በገዛ ከተማው በአርማቴም አልቅሰው ቀበሩት። ሳኦል ሙታን ሳቢዎችንና መናፍስት ጠሪዎችን ከምድሪቱ አባርሯቸው ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እነሆ፥ ሳሙኤል ከሞተ ቈየት ብሎአል፤ እስራኤላውያንም ሁሉ ለእርሱ በማዘን አልቅሰው በሚኖርባት በራማ ቀብረውታል፤ ቀደም ሲል ሳኦል ጠንቋዮችንና ሙታን ጠሪዎችን ከእስራኤል ምድር እንዲባረሩ አስገድዶአቸው ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year በቲ ጊዜቱይ ሳሙኤል ሞይቱ ነበረ፤ ኵሎም ደቂ እስራኤል ከዓ ኣልቂሶምሉ፥ ኣብታ ኸተማኡ ኣብ ኣርማቴም ቀቢሮምዎ ነበሩ። ሳኦል ድማ ንጠንቈልትን ፀዋዕቲ መናፍስትን ካብታ ምድሪ ኣጥፊእዎም ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 ሳሙኤል ድማ ሞይቱ ነበረ፡ ብዘለው እስራኤል ከኣ ኣልቂሶምሉስ፡ ኣብታ ኸተማኡ ኣብ ራማ ቐቢሮምዎ ነበሩ። ሳኦል ድማ መንፈስ ጥንቈላ ንዘለዎምን ንመውደቕቲ ዛዕጐልን ሃገር ሰጒጒዎም ነበረ።