1 Samuel 28:16 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ሳሙኤል፡ እግዚኣብሄር ካባኻ ርሒቑ ጸላኢኻ ዀይኑ፡ ስለምንታይ ትሓተኒ፧ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሳሙኤልም አለ፥ “እግዚአብሔር ከራቀህ፥ ወደ ባልንጀራህም ከተመለሰ ለምን ትጠይቀኛለህ? |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሳሙኤልም አለ። እግዚአብሔር ከራቀህ ጠላትም ከሆነህ ለምን ትጠይቀኛለህ? |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሳሙኤልም እንዲህ አለ፤ “ታዲያ ጌታ ከራቀህ፥ ጠላትም ከሆነህ ለምን እኔን ትጠይቀኛለህ? |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሳመል፥ “መና ጎዳይ ሻከቲደ ነ ሞርክያ ግድክቾዋፐ አትና፥ ታና አያዉ ዞረታ በሳይ? |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Sammeeli, «Med'inaa Goday shaakettiide ne morkkiyaa gidikichchowaappe attina, taana ayaw zoretaa bessay? |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Sameeli izas, «Histtiin GODAY neeppe haakkiko, nees izi morkke gidikko ne tana ays oychchay? |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሳሜሊ ኢዛስ፥ «ሂስቲን ጎዳይ ኔፔ ሃኪኮ፥ ኔስ ኢዚ ሞርኬ ጊዲኮ ኔ ታና ኣይስ ኦይቻይ? |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሳሜል፥ “ጎዳይ ሻከትድ ነዉ ሞርከ ግድኮ ታና አይስ ዞረ ኦይቻይ? |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Sameeli, “Goday shaaketidi new morke gidiko tana ayis zore oychay? |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሳሙኤልም እንዲህ አለ፤ “ታዲያ እግዚአብሔር ከራቀህ፣ ጠላትም ከሆነህ ለምን ትጠይቀኛለህ? |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሳሙኤልም ሳኦልን እንዲህ አለው፤ “እግዚአብሔር ተለይቶህ ጠላትህ ከሆነ በኋላ እኔን ስለምን ታስጠራኛለህ? |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሳሙኤል ድማ “እግዚኣብሄር ካብ ረሓቐካ፥ ፀላኢኻውን ካብ ኮነ ደኣ፥ ስለ ምንታይ ኢኻ እትጥይቐኒ? |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሳሙኤል ድማ በለ፡ እግዚኣብሄር ካብ ረሓቐካ ጻላኢኻውን ካብ ኰነ ደኣ፡ ስለምንታይ ኢኻ እትጥይቐኒ |