1 Samuel 28:10 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሳኦል ድማ ብእግዚኣብሄር መሓለላ፡ እግዚኣብሄር ህያው፡ በዚ ጕዳይ እዚ መቕጻዕቲ ኣይኪወርደካን እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሳኦ​ልም ሕያው እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን! በዚህ ነገር ክፉ አያ​ገ​ኝ​ሽም ብሎ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ማለ​ላት።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሳኦልም። ሕያው እግዚአብሔርን! በዚህ ነገር ቅጣት አያገኝሽም ብሎ በእግዚአብሔር ማለላት።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከዚያም ሳኦል “በዚህ ነገር ምንም ዓይነት ቅጣት እንደማይደርስብሽ በሕያው ጌታ ስም ምዬ ቃል እገባልሻለሁ” ሲል በጌታ ስም ማለላት።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሳኦል ምሽራቶ፥ “መና ጎዳይ ኤሮ! ኔን ሀዋ ድራዉ ሙሬታካ” ያጊደ መና ጎዳን ጫቄዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Saa'ooli mishiratto, «Med'inaa Goday ero! Neeni hawaa diraw murettakka» yaagiide Med'inaa Godaan c'aak'k'eedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Sa7oolikka izis, «De7o GODAY be7iin hayssi ha yo7ozi ne bolla qixaate ehenna» gi caaqqides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሳኦሊካ ኢዚስ፥ «ዴኦ ጎዳይ ቤኢን ሃይሲ ሃ ዮኦዚ ኔ ቦላ ቂጻቴ ኤሄና» ጊ ጫቂዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ያግን ሳኦል ማጫስዉ፥ “ደኦ ፆሳይ ኤርያ መላ፥ ኔኒ ሀይሳ ግሾ ሴረታካ” ያግድ ጎዳን ጫቅስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yaagin Saa7oli maccasiw, “De7o Xoossay eriya mela, neeni haysa gisho seeretaka” yaagidi Godan caaqis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሳኦልም፣ “ሕያው እግዚአብሔርን! በዚህ ነገር ቅጣት አያገኝሽም” ሲል በእግዚአብሔር ስም ማለላት።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚያም በኋላ ሳኦል “በዚህ ነገር ምንም ዐይነት ቅጣት እንደማይደርስብሽ በሕያው እግዚአብሔር ስም ምዬ ቃል እገባልሻለሁ” አላት።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሳኦል ድማ “በዝ ነገር እዙይ ዝኾነ ቕፅዓት ከም ዘይረኽበኪ ህያው እግዚኣብሄር እዩ” ኢሉ ብእግዚኣብሄር መሓለላ።
Amharic Tigrinya 2011 ሳኦል ድማ፡ በዚ ነገር እዝስ ገለ ቕጽዓት እኳ ኸም ዘይረኽበኪ፡ ህያው እግዚኣብሄር እዩ፡ ኢሉ ብእግዚኣብሄር መሐለላ።