1 Samuel 27:8 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ዳዊትን ሰቡን ድማ ደይቦም ንገሹራውያንን ንገስራውያንን ንኣማሌቃውያንን ወረሩ። እቶም ኣህዛብ ጥንቲ ኣብታ ናብ ሹር ክትመጽእ ከለኻ፡ ክሳዕ ምድሪ ግብጺ ነበርቲ ነበሩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ዳዊትና ሰዎቹም ወጥተው በጌሴራውያንና በአማሌቃውያን ላይ አደጋ ጣሉ፤ እነዚህንም ቅጽር ባላቸው በጌላምሱርና በአኔቆንጦን እስከ ግብፅ ምድር ድረስ ተቀምጠው አገኙአቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ዳዊትና ሰዎቹም ወጥተው በጌሹራውያንና በጌርዛውያን በአማሌቃውያንም ላይ ዘመቱ፤ እነዚህም እስከ ሱር እስከ ግብጽ ምድር ድረስ ባለው አገር ድሮውኑ ተቀምጠው ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በዚያ ጊዜም ዳዊትና ሰዎቹ ወጥተው ጌሪሹራውያንን፥ ጌዛውያንንና አማሌቃውያንን ወረሩ። እነዚህ ሕዝቦች ከጥንት ጀምሮ፥ እስከ ሱርና እስከ ግብጽ ባለው ምድር ላይ ይኖሩ ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ዳዊተነ አ አሳቱ ፑደ ቢደ፥ ጋሹራቱዋ፥ ግርዘቱዋነ አማሌቃቱዋ ኦሊኖ። በኒደፐ ዶሚደ፥ ሄ አሳቱ ሹራፐ ቢደ ግብጼ ጋካናዉ ደእያ ቢታን ደኤድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Daawitenne Aa asatuu pude biide, Gashuuratuwaa, Girzzetuwaanne Amaaleek'atuwaa oliino. Beniideppe doommiide, he asatuu Shurappe biide Gibs'e gakkanaw de'iyaa biittan de'eeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | He wode Dawitinne iza asati kezidi Geeshure, Gerizaawenne Amaaleeqe oli oykkida. Ha dereti benippe doommidi Shuurappe biidi Gibxe gakkanaas de7ida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄ ዎዴ ዳዊቲኔ ኢዛ ኣሳቲ ኬዚዲ ጌሹሬ፥ ጌሪዛዌኔ ኣማሌቄ ኦሊ ኦይኪዳ። ሃ ዴሬቲ ቤኒፔ ዶሚዲ ሹራፔ ቢዲ ጊብጼ ጋካናስ ዴኢዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ዳዊቲነ እያ አሳት ፑደ ከይድ፥ ጌሹረታ፥ ጋርዘታነ አማለቃታ ኦሎሶና። በንፐ ዶምድ፥ ሄ አሳት ሹራፐ ብድ ግብፀ ጋካናዉ ደእያ ቢታን ደእዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Dawitinne iya asati pude keyidi, Geeshureta, Garzetanne Amaaleqata oloosona. Benipe doomidi, he asati Shuurape bidi Gibxe gakanaw de7iya biittan de7idosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በዚያ ጊዜም ዳዊትና ሰዎቹ ወጥተው ጌሹራውያንን፣ ጌርዛውያንንና አማሌቃውያንን ወረሩ። እነዚህ ሕዝቦች ከጥንት ጀምሮ፣ እስከ ሱርና እስከ ግብፅ ባለው ምድር ላይ ይኖሩ ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በዚያን ጊዜ ውስጥ ዳዊትና ተከታዮቹ በጌሪሹራውያን፥ በጌዛውያንና በአማሌቃውያን ላይ ዘመቱ፤ እነዚህም አገሮች ከቴሌኦም ጀምሮ ወደ ሱርና ወደ ምድረ ግብጽ የሚወስዱ እነርሱ የሚኖሩባቸው አገሮች ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ዳዊትን ሰባቱን ድማ ደዪቦም ንጌሹራውያንን ንጌርዛውያንን ንኣማሌቃውያንን ወረርዎም። ንሳቶም ካብ ጥንቲ ኣብታ ኻብታ ንሱር እትወስድ ክሳዕ ምድሪ ግብፂ ዘላ ሃገር ይቕመጡ ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ዳዊትን ሰቡን ድማ ደዪቦም ንጌሹራውያንን ንጌርዛውያንን ንኣማሌቃውያንን ወረርዎም። ንሳቶም ካብ ጥንቲ ኻብቲ ንሹር እተእቱ ኽሳዕ ምድሪ ግብጺ ዘላ ሃገር ተቐሚጦም ነበሩ። |