1 Samuel 27:2 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ዳዊት ንርእሱ ወዲኡ ምስቶም ምስኡ ዝነበሩ ሽዱሽተ ሚእቲ ሰብኡት ናብ ኣኪሽ ወዲ ማጎግ ንጉስ ጋት ሰገረ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ዳዊትም ከእርሱም ጋር የነበሩት ስድስቱ መቶ ሰዎች ተነሥተው ወደ ጌት ንጉሥ ወደ አሜህ ልጅ ወደ አንኩስ አለፉ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ዳዊትም ከእርሱም ጋር የነበሩት ስድስቱ መቶ ሰዎች ተነሥተው ወደ ጌት ንጉሥ ወደ አሜህ ልጅ ወደ አንኩስ አለፉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለዚህ ዳዊትና አብረውት ያሉት ስድስት መቶ ሰዎች ተነሥተው የጋት ንጉሥ ወደ ሆነው ወደ ማዖክ ልጅ ወደ አኪሽ ሄዱ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋ ድራዉ፥ ዳዊተነ አናና ደእያ ኡሱፑን ጼቱ አሳቱ ደንዲደ፥ ጋተ ካትያ ማኦካ ናኣ አኪሻኮ ቤድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaa diraw, Daawitenne aanana de'iyaa usuppun s'eetu asatuu denddiide, Gaate Kaatiyaa Maa'ooka na'aa Akiishakko beeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gishshas Dawitinne izara diza 600 asay dendidi Geete kawo Ma7oke naa Ankusekko bida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ጊሻስ ዳዊቲኔ ኢዛራ ዲዛ 600 ኣሳይ ዴንዲዲ ጌቴ ካዎ ማኦኬ ና ኣንኩሴኮ ቢዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳ ግሾ፥ ዳዊቲነ እያራ ደእያ ኡሱፑን ፄቱ አሳት ደንድድ፥ ጋተ ካዋ ማኦካ ናኣ አንኩሳኮ ብዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gisho, Dawitinne iyara de7iya usupun xeetu asati dendidi, Gaate kawa Ma7oka na7aa Ankusako bidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ስለዚህ ዳዊትና አብረውት ያሉት ስድስት መቶ ሰዎች ተነሥተው የጌት ንጉሥ ወደ ሆነው ወደ አሜህ ልጅ ወደ አንኩስ ሄዱ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለዚህም ዳዊትና ስድስት መቶ ተከታዮቹ ወዲያውኑ ተነሥተው የጋት ንጉሥ ወደ ሆነው ወደ ማዖክ ልጅ ወደ አኪሽ ሄዱ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ዳዊትን እቶም ምስኡ ዝነበሩ ሽዱሽተ ሚእቲ ሰባትን፥ ተሲኦም ናብ ቤት ንጉስ ናብ ወዲ ኣሜህ ናብ ኣንኩስ ተሳገሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ዳዊት ድማ ተንሲኡ፡ ንሱን እቶም ምስኡ ዝነበሩ ሽዱሽተ ሚእቲ ሰብን፡ ናብ ኣኪሽ፡ ወዲ ማዖክ ንጉስ ጋት፡ ተሳገረ። |