1 Samuel 27:11 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ዳዊት ድማ፡ ብዛዕባና ከይነግሩን ከይብሉናን፡ ዳዊት ከምዚ ገበረ፡ ኣብ ዘይነብረሉ ዘመን ድማ መገዱ ከምዚ ኪኸውን እዩ ኢሉ ናብ ጋት መልእኽቲ ኬምጽእ ብህይወት ኣየምጽአን ምድሪ ፍልስጥኤማውያን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ዳዊት እን​ዲህ አደ​ረገ፤ በፍ​ል​ስ​ጥ​ኤ​ማ​ው​ያ​ንም ሀገር በሚ​ቀ​መ​ጥ​በት ዘመን ሁሉ ልማዱ ይህ ነበረ ብለው እን​ዳ​ይ​ና​ገ​ሩ​ብን ብሎ ዳዊት ወደ ጌት ያመ​ጣ​ቸው ዘንድ ወን​ድም ሆነ ሴትም ሆነ ማን​ንም በሕ​ይ​ወት አል​ተ​ወም።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ዳዊት እንዲህ አደረገ በፍልስጥኤማውያንም አገር በሚቀመጥበት ዘመን ሁሉ ልማዱ ይህ ነበረ ብለው እንዳይናገሩብን ብሎ ዳዊት ወደ ጌት ያመጣቸው ዘንድ ወንድም ሆነ ሴትም ሆነ ማንንም በሕይወት አልተወም።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ዳዊት “ ‘እርሱ እንዲህ አድርጓል’ ብለው ይነግሩብናል” ብሎ ስላሰበ፥ ወንድም ሆነ ሴት በሕይወት አስቀርቶ ወደ ጋት አላመጣም። በፍልስጥኤም ግዛት በኖረበት ዘመን ሁሉ እንዲህ ማድረጉ የተለመደ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡንቱንቱፐ እት አሳይነ ጋተ ካታማ ዪደ፥ “ዳዊተ ሀዋ ኦዳ” ጊደ ኦደና ማላ፥ ዳዊተነ አ አሳቱ ማጫዋ አቱማዋ አሸናን ዉርስ ዎኖ። ዳዊተ ፕልስጼማ ቢታን ደኤዳ ዎደ ኡባን ሄዋዳን ኦዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Unttunttuppe itti asaynne Gaate katamaa yiide, «Daawite hawaa ootseedda» giide odenna mala, Daawitenne Aa asatuu mac'c'awaa attumawaa ashshenan wurssi wod'iino. Daawite Piliss's'eema biittan de'eedda wode ubbaan hewaadan ootseedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Dawiti, «Izi nu bolla hayssa hayssa ooththides giidi yootana» giidi qoppida gishshas attumas gidiin woykko macca shemppora paxa ashshi Geete ekki yibeenna. Izi Filisxeeme deren diza wode ubbaan hessaththo oosoy izas lose gidides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዳዊቲ፥ «ኢዚ ኑ ቦላ ሃይሳ ሃይሳ ኦዴስ ጊዲ ዮታና» ጊዲ ቆፒዳ ጊሻስ ኣቱማስ ጊዲን ዎይኮ ማጫ ሼምፖራ ፓጻ ኣሺ ጌቴ ኤኪ ዪቤና። ኢዚ ፊሊስጼሜ ዴሬን ዲዛ ዎዴ ኡባን ሄሳ ኦሶይ ኢዛስ ሎሴ ጊዲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንታፈ እስ አስ ጋተ ብድ፥ “ዳዊቲ ሀይሳ ኦስ” ግድ ኦዶና መላ ዳዊቲነ እያ አሳት ማጫ አደ አሾና ዎዶሶና። ዳዊቲ ፍልስፄመ ቢታን ደእዳ ዎደ ኡባን ሀይሳዳ ኦስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Entafe issi asi Gaate bidi, “Dawiti haysa oothis” gidi odonna mela Dawitinne iya asati macca adde ashshona wodhidosona. Dawiti Filisxeeme biittan de7ida wode ubban haysada oothis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ዳዊት “ ‘እርሱ እንዲህ አድርጓል’ ብለው ይነግሩብናል” ብሎ ስላሰበ፣ ወንድም ሆነ ሴት በሕይወት አስቀርቶ ወደ ጌት አላመጣም። በፍልስጥኤም ግዛት በኖረበት ዘመን ሁሉ፣ እንዲህ ማድረጉ የተለመደ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ዳዊት ወንድንም ሆነ ሴትን ወደ ጋት ሳያመጣ ሁሉንም ገደለ። ይህንንም ያደረገው ዳዊት ይህንንና ይህንን አደረገ ብለው እንዳይነግሩበት ነው። በፍልስጥኤም አገር በኖረበት ዘመን ሁሉ ይህን የማድረግ ልማድ ነበረው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ዳዊት “ኵልሻዕ ልማዱ ኸምዙይ ነበረ” ኢሎም ከይነግሩሉ ኢሉ፥ ንሰብኣይ ኮነ ንሰበይቲ ይቐትሎም ነበረ እምበር ናብ ጌት ኣየምፅኦምን ነበረ። ኣብ ምድሪ ፍልስጥኤማውያን ኣብ ዝተቐመጠሉ ጊዜያት ከምዙይ ይገብር ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 ዳዊት ከምዚ ገበረ፡ በቲ ኣብ መሮር ፍልስጥኤማውያን እተቐመጠሉ ዂሉ ጊዜ ድማ ልማዱ ኸምዚ ነበረ፡ ኢሎም ከይነግሩሉ ኢሉ፡ ዳዊት ናብ ጋት ኣየምጽኦምን፡ ንሰብኣይ ኰነ ንሰበይቲ ዀነትውን ብህይወት ኣይሐደጎምን።