1 Samuel 26:9 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ዳዊት ንኣቢሻይ፡ ኣይትጥፍኦ፡ መን እዩ ኢዱ ናብ ቅቡእ የሆዋ ዘርጊሑ ንጹህ ክኸውን ዝኽእል፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ዳዊ​ትም አቢ​ሳን፥ “እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በቀ​ባው ላይ እጁን የሚ​ዘ​ረጋ ንጹሕ አይ​ሆ​ን​ምና አት​ግ​ደ​ለው” አለው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ዳዊትም አቢሳን። እግዚአብሔር በቀባው ላይ እጁን የሚዘረጋ ንጹሕ አይሆንምና አትግደለው አለው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ዳዊት ግን አቢሳን እንዲህ አለው፤ “አትግደለው! ጌታ በቀባው ላይ እጁን አንሥቶ ከበደል ነጻ የሚሆን ማን ነው?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽን ዳዊተ አብሻያ፥ “ኔን አ ዎፓ፤ መና ጎዳይ ኦኬዳ ካትያ ቦላ ባረ ኩሽያ ደንያ ኦናነ ጾሳይ ሙራና” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shin Daawite Abishaaya, «Neeni Aa wod'oppa; Med'inaa Goday okkeedda kaatiyaa bolla bare kushiyaa dentsiyaa oonanne S'oossay murana» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Dawiti Abisaye, «Wodhoppa; GODAY tiydaade bolla ba kushe denththidi suuththafe geesh gidida asi oonee?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዳዊቲ ኣቢሳዬ፥ «ዎፓ፤ ጎዳይ ቲይዳዴ ቦላ ባ ኩሼ ዴንዲ ሱፌ ጌሽ ጊዲዳ ኣሲ ኦኔ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን ዳዊቲ አብሳያኮ፥ “ኔኒ እያ ዎፓ፤ ጎዳይ ትይዳ ካዋ ቦላ ባ ኩሽያ ደንያ ኦናካ ጎዳይ ሴራና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin Dawiti Abisayako, “Neeni iya wodhopa; Goday tiyida kawa bolla ba kushiya denthiya oonaka Goday seerana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ዳዊት ግን አቢሳን እንዲህ አለው፤ “አትግደለው! እግዚአብሔር በቀባው ላይ እጁን አንሥቶ ከበደል ነጻ የሚሆን ማን ነው?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ዳዊት ግን አቢሳን፦ “ልትገድለው አይገባህም! ቀብቶ ያነገሠውን ንጉሥ የሚጐዱ ሰዎችን እግዚአብሔር ራሱ ይቀጣል፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ዳዊት ግና ንኣቢሳይ “እግዚኣብሄር ንዝቐብኦ ቐቲሉ በደል ዘይኮኖ የለን እሞ፥ ሕደግ ኣይትቕተሎ” በሎ።
Amharic Tigrinya 2011 ዳዊት ግና ንኣቢሳይ፡ ኢዱ ናብ ቅቡእ እግዚኣብሄር ዘርጊሑስ በደል ዘይዀኖ መን ኣሎ ስለዚ ኣይትቕተሎ፡ በሎ።