1 Samuel 26:6 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ዳዊት ንኣሂሜሌክ እቲ ሄታዊን ንኣቢሻይ ወዲ ዘሩያ ሓው ዮኣብን መለሰሎም እሞ፡ መን ምሳይ ናብ ሳኦል ናብ ሰፈር ኪወርድ እዩ፧ ኣቢሻ ድማ፡ ምሳኻ ክወርድ እየ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ዳዊትም ኬጤያዊዉን አቤሜሌክንና የሶርህያን ልጅ የኢዮአብን ወንድም አቢሳን፥ “ወደ ሳኦል ወደ ሰፈሩ ከእኔ ጋር የሚገባ ማን ነው?” ብሎ ጠየቃቸው፤ አቢሳም፥ “እኔ ከአንተ ጋር እገባለሁ” አለ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ዳዊትም ኬጢያዊውን አቢሜሌክንና የጽሩያን ልጅ የኢዮአብን ወንድም አቢሳን። ወደ ሳኦል ወደ ሰፈሩ ከእኔ ጋር የሚወርድ ማን ነው? ብሎ ጠየቃቸው፤ አቢሳም። እኔ ከአንተ ጋር እወርዳለሁ አለ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ዳዊትም ሒታዊውን አቢሜሌክንና የጸሩያን ልጅ የኢዮአብን ወንድም አቢሳን፥ “ወደ ሳኦል ሰፈር አብሮኝ የሚወርድ ማነው?” ሲል ጠየቃቸው። አቢሳም፥ “እኔ አብሬህ እወርዳለሁ” አለ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ዳዊተ ሂትያ አብመሌካነ ጻሩያ ናኣ ዮኣባ እሻ አብሻያ፥ “ሳኦል ሺቄዳ ሳኣ ታናና ባናዌ ኦኔ?” ያጊደ ኦቼዳ። ሽን አብሻይ፥ “ታን ኔናና ባና” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Daawite Hiitiyaa Abimeleekanne S'aruuya na'aa Yoo'aaba ishaa Abishaaya, «Saa'ooli shiik'eedda sa'aa taananna baanawe oonee?» yaagiide oochcheedda. Shin Abishaayi, «Taani neenana baana» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Dawiti Hiite dere as Ahimelekenne Xuriya naa Iyo7aabe isha Abisaye, «Tanara duge Sa7ooli dizaso wodhdhanay oonee?» gi oychchides. Abisayeykka, «Ta nenara wodhdhana» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዳዊቲ ሂቴ ዴሬ ኣስ ኣሂሜሌኬኔ ጹሪያ ና ኢዮኣቤ ኢሻ ኣቢሳዬ፥ «ታናራ ዱጌ ሳኦሊ ዲዛሶ ዎናይ ኦኔ?» ጊ ኦይቺዴስ። ኣቢሳዬይካ፥ «ታ ኔናራ ዎና» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ዳዊቲ ህተ አድያ አብመለከነ ፃሩያ ናኣ እዮኣባ እሻ አብሳያ፥ “ሳኦል ዱንካንዳ በሳ ታራ ባናይ ኦኔ?” ያግድ ኦይችስ። አብሳይ፥ “ታኒ ኔራ ባና” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Dawiti Hite addiya Abimelekenne Xaruya na7aa Iyo7aaba ishaa Abisaya, “Saa7oli dunkaanida bessaa taara baanay oonee?” yaagidi oychis. Abisayi, “Taani neera baana” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ዳዊትም ኬጢያዊውን አቢሜሌክንና የጽሩያን ልጅ የኢዮአብን ወንድም አቢሳን፣ “ወደ ሳኦል ሰፈር አብሮኝ የሚወርድ ማነው?” ሲል ጠየቃቸው። አቢሳም፣ “እኔ አብሬህ እወርዳለሁ” አለ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህም በኋላ ዳዊት ሒታዊውን አቤሜሌክንና ከጸሩያ ልጆች የኢዮአብን ወንድም አቢሳን “ከእናንተ ከሁለታችሁ ከእኔ ጋር አብሮ ወደ ሳኦል ሰፈር የሚሄድ ማን ነው?” ሲል ጠየቃቸው። አቢሻይም “እኔ እሄዳለሁ” ሲል መለሰ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሽዑ ዳዊት ንኣቢሜሌክ ሂታውን ንኣቢሳይ ወዲ ፅሩያ ሓው ኢዮኣብን “ናብ ሳኦል ናብቲ ሰፈር፥ መን ምሳይ ይወርድ?” በሎም። ኣቢሳይ ከዓ “ኣነ ምሳኻ እወርድ” በለ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ዳዊት ድማ መሊሱ ንኣሂሚሌክ ሂታውን ንኣቢሳይ ወዲ ጽሩያ ሓው ዮኣብን፡ ናብ ሳኦል ናብቲ ሰፈር መን ምሳይ ይወርድ በሎም። ኣቢሳይ ከኣ፡ ኣነ ምሳኻ እወርድ፡ በለ። |