1 Samuel 25:5 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ዳዊት ዓሰርተ መንእሰያት ሰደደ፡ ዳዊት ድማ ነቶም መንእሰያት፡ ናብ ቀርሜሎስ ደይብኩም ናብ ናባል ኪዱ ብስመይ ሰላም በሎም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ዳዊትም ዐሥር ብላቴኖችን ላከ፤ ለብላቴኖቹም አለ፥ “ወደ ቀርሜሎስ ወጥታችሁ ወደ ናባል ሂዱ፤ በስሜም ሰላም በሉት፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ዳዊትም አሥር ጕልማሶች ላከ ለጕልማሶችም አለ። ወደ ቀርሜሎስ ወጥታችሁ ወደ ናባል ሂዱ፥ በስሜም ስለ ሰላም ጠይቁት፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እርሱም ዐሥር ወጣቶችን እንዲህ ሲል ላካቸው፤ “ወደ ቀርሜሎስ ወደ ናባል ውጡ፤ በስሜም ሰላምታ አቅርቡለት። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ዳዊተ ታሙ ዎዳላቱዋ ሀዋዳን ያጊደ ኪቴዳ፤ “ናባላኮ ቃርመሎሳ ካታማ ቢደ፥ ታ ሱንን አ ሳሮትተ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Daawite tammu wodallatuwaa hawaadan yaagiide kiitteedda; «Naabaalakko K'armmeloosa katamaa biide, ta suntsan Aa sarotite; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Izikka tammu naateththa nayta, «Naabaalekko pude Qarmeloose kezite; ta saroka izas gaththite. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢዚካ ታሙ ናቴ ናይታ፥ «ናባሌኮ ፑዴ ቃርሜሎሴ ኬዚቴ፤ ታ ሳሮካ ኢዛስ ጋቴ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ዳዊቲ ታሙ ፓንታ ሀይሳዳ ያግድ ኪትስ፤ “ናባላኮ ቃርመሎሳ ብድ፥ ታ ሱንን እያ ሳሮተ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Dawiti tammu panthata haysada yaagidi kiittis; “Naabalako Qarmeloosa bidi, ta sunthan iya sarothite. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እርሱም ዐሥር ወጣቶችን እንዲህ ሲል ላካቸው፤ “ወደ ቀርሜሎስ ወደ ናባል ውጡ፤ በስሜም ሰላምታ አቅርቡለት። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለዚህም ዐሥር መልእክተኞችን መርጦ ወደ ቀርሜሎስ እንዲሄዱና ናባልን አግኝተው የእርሱን ሰላምታ እንዲያቀርቡለት አዘዛቸው፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሽዑ ዳዊት ዓሰርተ ኣጓብዝ ልኢኹ፥ ከምዙይ በሎም፦ “ናብ ቀርሜሎስ ደይብኩም ናብ እንዳ ናባል እተዉ እሞ ብስመይ ሰላም በልዎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሽዑ ዳዊት ዓሰርተ ኣጒባዝ ለኣኸ፡ ዳዊት ከኣ ነቶም ኣጒባዝ ለኣኸ፡ ዳዊት ከኣ ነቶም ኣጒብዝ በሎም፡ ናብ ቀርሜሎስ ደዪብኩም ናብ ናባል እተው እሞ ብስመይ፡ ከመይ ኢልካ ኣሎኻ፡ በልዎ። |