1 Samuel 25:29 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሓደ ሰብኣይ ግና ኺስዕበካን ንነፍስኻ ኺደልየካን ተንሲኡ። ነፍሲ ጐይታይ ግና ምስ እግዚኣብሄር ኣምላኽካ ኣብ ጽንጽያ ህይወት ክትእሰር እያ። ንነፍሳት ጸላእትኻ ድማ ከም ካብ ማእከል ስንቂ ክድርብዮም እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የሚያሳድድህና ነፍስህን የሚሻ ሰው ቢነሣ፥ የጌታዬ ነፍስ በአምላክህ በእግዚአብሔር ዘንድ በሕይወት ማሰሪያ የታሰረች ትሆናለች፤ የጠላቶችህ ነፍስ ግን በወንጭፍ እንደሚወነጨፍ ትሁን። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ያሳድድህ ዘንድ ነፍስህንም ይሻ ዘንድ ሰው ቢነሣ፥ የጌታዬ ነፍስ በሕያዋን ወገን በአምላክህ በእግዚአብሔር ዘንድ የታሰረች ትሆናለች፤ የጠላቶችህንም ነፋስ ከወንጭፍ እንደሚጣል እንዲሁ ይጥላታል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ማንም ሰው ሕይወትህን ለማጥፋት ቢያሳድድህ እንኳ፥ የጌታዬ ሕይወት በሕያዋን አንድነት እስራት ውስጥ በአምላክህ በጌታ ዘንድ በሰላም ትጠበቃለች፤ የጠላቶችህን ሕይወት ግን፥ እንደ ወንጭፍ ድንጋይ ይወነጭፋል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “አያ አሳይነ ኔና ዎናዉ ኮዮፐ፥ እት ኡራይ ባረ አልኦ ሚሻ ናግያዋዳን፥ መና ጎዳይ ነ ጾሳይ ኔና ሳሮ ናጋና። ሽን ሹቻ ያምባርሻን ኦልያዋዳን፥ እ ነ ሞርከቱዋ ደኡዋ ኦላና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Ayaa asaynne neena wod'anaw koyooppe, itti uray bare al"o miishshaa naagiyaawaadan, Med'inaa Goday ne S'oossay neena saro naagana. Shin shuchchaa yambbarshshan oliyaawaadan, I ne morkkatuwaa de'uwaa olana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Ay asikka ne shemppo dhayssanaas gooddikokka ta godaa shemppoy de7on dizayta issifeteththaa giddon GODAA ne Xoossaa matan saron naagettana. Gido attiin ne morkketa shemppo shuch yanbarshan caddiza mala caddana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኣይ ኣሲካ ኔ ሼምፖ ይሳናስ ጎዲኮካ ታ ጎዳ ሼምፖይ ዴኦን ዲዛይታ ኢሲፌቴ ጊዶን ጎዳ ኔ ጾሳ ማታን ሳሮን ናጌታና። ጊዶ ኣቲን ኔ ሞርኬታ ሼምፖ ሹች ያንባርሻን ጫዲዛ ማላ ጫዳና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | አይ አስካ ነና ዎናዉ ኮይኮ፥ እስ አስ ባ አልኦ ሻሉዋ ናገይሳዳ ጎዳይ፥ ነ ፆሳይ ነና ሳሮ ናጋና። ሽን ያምባርሻን ሹቹ ሆለይሳዳ እ ነ ሞርከታ ሆላና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ay asika nena wodhanaw koyiko, issi asi ba al7o shaluwa naageysada Goday, ne Xoossay nena saro naagana. Shin yambarshan shuchu holeysada I ne morketa holana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ማንም ሰው ሕይወትህን ለማጥፋት ቢያሳድድህ እንኳ፣ የጌታዬ ሕይወት በሕያዋን አንድነት እስራት ውስጥ በአምላክህ በእግዚአብሔር ዘንድ በሰላም ትጠበቃለች፤ የጠላቶችህን ሕይወት ግን፣ እንደ ወንጭፍ ድንጋይ ይወነጭፋል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ማንም ሰው በአንተ ላይ አደጋ ጥሎ ሊገድልህ ቢፈልግ አንድ ሰው ውድ የሆነ ሀብቱን እንደሚጠብቅ አምላክህ እግዚአብሔር አንተን በሰላም ይጠብቅሃል፤ ስለ ጠላቶችህም የሆነ እንደ ሆነ አንድ ሰው ድንጋዩን ከወንጭፍ እንደሚያስፈነጥር እግዚአብሔር ራሱ አሽቀንጥሮ ይጥላቸዋል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሰብ እኳ ኽሰጐካን ክቐትለካን እንተ ተስአ፥ ንኣኻ ንጐይታይስ እግዚኣብሄር ኣምላኽካ ይሓሉኻ፤ ንፀላእትኻ ግና ኸም ብወንጭፍ ገይሩ ይወንጭፎም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሰብ እኳ ኺሰጐካን ንነፍስኻ ኺደልን እንተ ተንስኤ፡ ነፍሲ ጐይታይሲ ኣብ እግዚኣብሄር ኣምላኽካ ኣብቲ ኸረጺት ህያዋን ጥቕልልቲ ትኹን። ነፍሳት ጸላእትኻ ግና ከም ኣብ ዓውዲ ወንጭፍ ገይሩ ይወንጭፈን። |