1 Samuel 25:22 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣምላኽ ንጸላእቲ ዳዊት እዚን ብዝያዳን ይገብረሎም፣ ንግሆ ንግሆ ንዅሉ እቲ ናቱ ዘለዎ ዅሉ ኣብ መንደቕ ሓዊ እንተ ኣንዲደዮ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ለና​ባ​ልም ከሆ​ነው ሁሉ እስከ ነገ ጥዋት ድረስ አጥር ተጠ​ግቶ የሚ​ሸን አንድ ስንኳ ብን​ተው፥ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በዳ​ዊት ላይ እን​ዲህ ያድ​ርግ፤ እን​ዲ​ህም ይጨ​ምር” ብሎ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለእርሱም ከሆነው ሁሉ እስከ ነገ ጥዋት ድረስ አንድ ወንድ ስንኳ ብተው፥ እግዚአብሔር በዳዊት ላይ እንዲህ ያድርግ እንዲህም ይጨምር ብሎ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ነገ ጠዋት የእርሱ ከሆነው ሁሉ አንድ ወንድ እንኳ በሕይወት ባስቀር እግዚአብሔር በዳዊት ላይ እንዲህ ያለውን ነገር ያድርግበት፥ ከዚህም የከፋ ይጨምርበት!”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ዎንታ ጉራ ጋካናዉ፥ ታን አባ ግዴዳ ኡባፐ እት አቱማዋነ ፓጻ አጎፐ፥ ጾስ ታና ፓጻ አጎፖ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Wontta guura gakkanaw, taani aabaa gideedda ubbaappe itti attumawaanne pas'a aggooppe, S'oossi taana pas'a aggoppo» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Wonto maalado iza asaappe issaadeka ta shemppora paxa aggiko Xoossi ta bolla hessa mala ooththo; hessafekka aadhdhiza iita miish ooththo» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዎንቶ ማላዶ ኢዛ ኣሳፔ ኢሳዴካ ታ ሼምፖራ ፓጻ ኣጊኮ ጾሲ ታ ቦላ ሄሳ ማላ ኦ፤ ሄሳፌካ ኣዛ ኢታ ሚሽ ኦ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዎንቶ ዎንታ ጋካናዉ፥ እያባ ግድዳ አደታፐ እሱዋ ታ ፓፃ አግኮ፥ ፆሲ ታና ፕርዶ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Wonto wonta gakanaw, iyabaa gidida addetape issuwa ta paxa aggiko, Xoossi tana pirdo” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ነገ ጧት የእርሱ ከሆነው ሁሉ አንድ ወንድ እንኳ በሕይወት ባስቀር እግዚአብሔር በዳዊት ላይ እንዲህ ያለውን ነገር ያድርግበት፣ ከዚህም የከፋ ይጨምርበት!”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከመንጋቱ በፊት የእርሱ የሆኑትን ወንዶች ሁሉ አንድ እንኳ ሳላስቀር በሙሉ ሳልገድል ብቀር እግዚአብሔር እኔን በሞት ይቅጣኝ!”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ፅባሕ ክሳዕ ዝወግሕ፥ ካብ ዘለዎ ዅሉ ወዲ ተባዕታይ ዝኾነ ሓደ እኳ እንተ ደኣ ብህይወት ሓዲገስ እግዚኣብሄር ኣብ ልዕሊ ዳዊት ከምዙይ ይግበር፤ ከምዙይውን ይወስኽ ኢሉ ነበረ።”
Amharic Tigrinya 2011 ጽባሕ ክሳዕ እትበርህ፡ ካብ ዘለዎ ዂሉ ኣብ መንደቕ ተጸጊዑ ኻብ ዚሸይን፡ ሓደ እኳ እንተ ደኣ ሐዲገስ፡ ኣምላኽ ንጸላእቲ ዳዊት ከምዚ ይግበሮም ከምዚውን ይወስኮም።