1 Samuel 25:2 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ ማኦን ድማ ርስቱ ኣብ ቀርሜሎስ ዝነበረ ሰብኣይ ነበረ። እቲ ሰብኣይ ድማ ኣዝዩ ዓብዪ ነበረ፡ ሰለስተ ሽሕ ኣባጊዕን ሽሕ ኣጣልን ነበሮ። ኣብ ቀርሜሎስ ድማ ኣባጊዑ ይቖርጽ ነበረ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በማዖንም የተቀመጠ አንድ ሰው ነበረ፤ ከብቱም በቀርሜሎስ ነበረ፤ እጅግም ታላቅ ሰው ነበረ፤ ለእርሱም ሦስት ሺህ በጎችና አንድ ሺህ ፍየሎች ነበሩት፤ በቀርሜሎስም በጎቹን ሊሸልት ሄደ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በማዖንም የተቀመጠ አንድ ሰው ነበረ፥ ከብቱም በቀርሜሎስ ነበረ፤ እጅግም ታላቅ ሰው ነበረ፥ ለእርሱም ሦስት ሺህ በጎችና አንድ ሺህ ፍየሎች ነበሩት፤ በቀርሜሎስም በጎቹን ይሸልት ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በማዖን ምድር በቀርሜሎስ ንብረት ያለው አንድ ባለጸጋ ሰው ነበረ፤ እርሱም አንድ ሺህ ፍየሎችና በቀርሜሎስ የሚሸልታቸው ሦስት ሺህ በጎች ነበሩት። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ማኦናን እት ብታኒ ደኤ፤ ሄ ብታንያዉ አቁ ቃርመሎሳን ደኤ፤ እ ዳሮ ዱረ፤ እት ሻአ ዴሻቱነ ሄዙ ሻአ ዶርሳቱ አዉ ደኢኖ። እ ኡንቱንቱ እስክያ ቃርመሎሳ ካታማን ሜዴ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Maa'oonan itti bitanii de'ee; he bitaniyaw ak'uu K'armmeloosan de'ee; I daro dure; itti sha"a deeshshatuunne heezzu sha"a dorssatuu aw de'iino. I unttunttu isikiyaa K'armmeloosa kataman meedee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Ma7oone biittan Qarmeloosen aqotara diza issi dure asi dees; izas 1,000 deyshatinne iskey qanxxettiza 3,000 dorsati deettes. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ማኦኔ ቢታን ቃርሜሎሴን ኣቆታራ ዲዛ ኢሲ ዱሬ ኣሲ ዴስ፤ ኢዛስ 1,000 ዴይሻቲኔ ኢስኬይ ቃንጼቲዛ 3,000 ዶርሳቲ ዴቴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ማኦና መላ ቢታን፥ ቃርመሎሳን ሻሎይ ደእያ እስ ዱረ አደይ ደኤስ። እያዉ እስ ሙኩሉ ዴሻትነ ሄ ሙኩሉ ዶርሳት ደኦሶና። እ ኤንታ እክስያ ቃርመሎሳን ሜዴስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ma7oona mela biittan, Qarmeloosan shaloy de7iya issi dure addey de7ees. Iyaw issi mukulu deeshatinne heedzu mukulu dorsati de7oosona. I enta ikisiya Qarmeloosan meedees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በማዖን ምድር በቀርሜሎስ ንብረት ያለው አንድ ባለጠጋ ሰው ነበረ፤ እርሱም አንድ ሺሕ ፍየሎችና በቀርሜሎስ የሚሸልታቸው ሦስት ሺሕ በጎች ነበሩት። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በዚያም ቤተሰቡ ከካሌብ ጐሣ የሆነ ናባል ተብሎ የሚጠራ አንድ ሰው ነበረ፤ እርሱም የማዖን ተወላጅ ሲሆን በቀርሜሎስ ከተማ አጠገብ የእርሻ መሬት ነበረው፤ ታላቅ ባለጸጋ ከመሆኑም የተነሣ ሦስት ሺህ በጎችና አንድ ሺህ ፍየሎች ነበሩት፤ ሚስቱ አቢጌልም እጅግ የተዋበች አስተዋይ ሴት ስትሆን እርሱ ግን መልካም ጠባይ የጐደለው ባለጌ ሰው ነበር። ናባል በቀርሜሎስ በጎቹን ያሸልት ነበር፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሓደ ኣብ ቀርሜሎስ መሬት ዝነበሮ ሰብኣይ ኣብ ፋራን ነበረ። ንሱ የመና ሃብታም ነበረ፤ ሰለስተ ሽሕ ኣባጊዕ፥ ሽሕ ኣጣልውን ነበራኦ። በቲ ጊዜ እቱይ ድማ ፀጕሪ ኣባጊዑ ኣብ ቀርሜሎስ ይቘርፅ ነበረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሓደ ሰብኣይ፡ ተግባሩ ኣብ ቀርሜሎስ ከሎ፡ ኣብ ማዖን ነበረ፡ እቲ ሰብኣይ ድማ ኣዝዩ ሃብታም ነበረ። ሰለስተ ሽሕ በጊዕ፡ ሽሕ ከኣ ጤል ነበራኦ፡ በቲ ጊዜ ቲ ድማ፡ ኣባጊዑ ኪቘርጽ ኣብ ቀርሜሎስ ነበረ። |