1 Samuel 25:14 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሓደ ኻብቶም መንእሰያት ግና ንኣቢጋይል ሰበይቲ ናባል ነዚ ነገራ እሞ፡ እንሆ፡ ዳዊት ንጐይታና ሰላም ኪብሎ ካብ በረኻ ልኡኻት ሰዲዱ ኣሎ። ኢሉ ድማ ጸረፎም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከብ​ላ​ቴ​ኖ​ቹም አንዱ ለና​ባል ሚስት ለአ​ቤ​ግያ እን​ዲህ ብሎ ነገ​ራት፥ “እነሆ፥ ዳዊት በም​ድረ በዳ ሳለ ጌታ​ች​ንን ሰላም ሊሉት መል​እ​ክ​ተ​ኞ​ችን ላከ፤ እርሱ ግን ፊቱን አዞ​ረ​ባ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከብላቴኖቹ አንዱ ለናባል ሚስት ለአቢግያ እንዲህ ብሎ ነገራት። እነሆ፥ ዳዊት በምድረ በዳ ሳለ ጌታችንን ሊባርኩ መልእክተኞች ላከ፤ እርሱ ግን ሰደባቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከአገልጋዮቹ አንዱ ለናባል ሚስት ለአቢጌል እንዲህ አላት፤ “እነሆ፤ ዳዊት ሰላምታውን እንዲያቀርቡለት ከምድረበዳ ወደ ጌታችን መልእክተኞች ልኮ ነበር፤ እርሱ ግን በስድብ አዋረዳቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቆማቱዋፐ እቱ ናባላ ማቻቶ አብጋሎ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ዳዊተ ዎራን ደኢደ ኑ ጎዳ፥ ‘ሳሮ’ ጋናዉ አሳ ኪቴዳ፤ ሽን እ ኡንቱንታ ቦሬዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) K'oomatuwaappe ittuu Naabaala machchato Abigaalo hawaadan yaageedda; «Daawite woran de'iidde nu godaa, ‹Saro› gaanaw asaa kiitteedda; shin I unttuntta boreedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Naabaale aylletappe issoy iza machcho Abigaalis, «Be7a, Dawiti ba diza bazzofe nu godaakko as sarokara gaththi yeddides. Gido attiin izi istta cash kalssides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ናባሌ ኣይሌታፔ ኢሶይ ኢዛ ማቾ ኣቢጋሊስ፥ «ቤኣ፥ ዳዊቲ ባ ዲዛ ባዞፌ ኑ ጎዳኮ ኣስ ሳሮካራ ጋ ዬዲዴስ። ጊዶ ኣቲን ኢዚ ኢስታ ጫሽ ካልሲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ናባላ አይለታፐ እሶይ ናባላ ማቸ አብግያኮ ሀይሳዳ ያግስ፤ “ዳዊቲ መላ ቢታን ደእሸ ኑ ጎዳ ሳሮ ጋናዉ አሰ ኪትስ፥ ሽን እ ኤንታ ጫይድ የድስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Naabala aylletape issoy Naabala mache Abigiyako haysada yaagis; “Dawiti mela biittan de7ishe nu godaa saro gaanaw ase kiittis, shin I enta cayidi yeddis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከአገልጋዮቹ አንዱ ለናባል ሚስት ለአቢግያ እንዲህ አላት፤ “እነሆ፤ ዳዊት ሰላምታውን እንዲያቀርቡለት ከምድረ በዳ ወደ ጌታችን መልእክተኞች ልኮ ነበር፤ እርሱ ግን የስድብ ናዳ አወረደባቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከናባል አገልጋዮች አንዱም የናባልን ሚስት አቢጌልን እንዲህ አላት፤ “ዳዊት ካለበት በረሓ መልእክተኞችን ከሰላምታ ጋር ወደ ጌታችን ልኮ ነበር፤ እርሱ ግን በስድብ አዋረዳቸው፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንኣቢግያ ሰበይቲ ናባል ድማ ሓደ ኻብቶም ኣጓብዝ “እንሆ፥ ዳዊት ካብ ምድረ በዳ ንጐይታና ሰላም ክብልዎ ልኡኻት ሰዲዱ ነይሩ፤ ንሱ ኸዓ ሰጐጎም።
Amharic Tigrinya 2011 ንኣቢጋይል ሰበይቲ ናባል ድማ ሓደ ኻብቶም ኣጒባዝ ከምዚ በላ፡ እንሆ፡ ዳዊት ካብ በረኻ ንጐይታና ሰላም ኪብልዎ ልኡኻት ሰደደ፡ ንሱ ኸኣ ስጐጎም።