1 Samuel 25:11 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እምበኣርሲ፡ ነቲ ንቐረጽተይ ዝሓረድክዎ እንጌራይን ማይይን ስጋይን ወሲደ፡ ካበይ ከም ዝመጹ ንዘይፈለጥኩ ሰባትዶ ክህቦም እየ፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እን​ጀ​ራ​ዬ​ንና የወ​ይን ጠጄን፥ ለሸ​ላ​ቾ​ቼም ያረ​ድ​ሁ​ትን ሥጋ ወስጄ ከወ​ዴት እንደ ሆኑ ለማ​ላ​ው​ቃ​ቸው ሰዎች እሰ​ጣ​ለ​ሁን?”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እንጀራዬንና የወይን ጠጄን ለሸላቾቼም ያረድሁትን ሥጋ ወስጄ ከወዴት እንደ ሆኑ ለማላውቃቸው ሰዎች እሰጣለሁን? ብሎ መለሰላቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ታዲያ እንጀራዬንና ውሃዬን እንዲሁም በጎቼን ለሚሸልቱልኝ ሰዎች ያረድሁትን ፍሪዳ ከየት እንደመጡ ለማይታወቁ ሰዎች የምሰጠውስ ለምንድን ነው?”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ታ ኡክ፥ ታ ሃነ ታ ዶርሳ ሜድያዋንቶ ሹከቴዳ አሹዋ ደንደ፥ ሀ ኦነንቶነ ዬዳ ሳአይ ኤረተና አሳቶ አያዉ እሞ?” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ta ukitsaa, ta haatsaanne ta dorssaa meediyaawanttoo shuketteedda ashuwaa dentsaade, ha oonenttonne yeedda sa'ay erettenna asatoo ayaw immoo?» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Histtiin tani ta kaththinne ta haath, ta dorsata iske qanxxizaytas ta shukkida asho istti awappe yidaakko erettontta asas tani aazas immoo?» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሂስቲን ታኒ ታ ካኔ ታ ሃ፥ ታ ዶርሳታ ኢስኬ ቃንጺዛይታስ ታ ሹኪዳ ኣሾ ኢስቲ ኣዋፔ ዪዳኮ ኤሬቶንታ ኣሳስ ታኒ ኣዛስ ኢሞ?» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ታ ካ፥ ታ ሃነ ታ ዶርሳታ ሜደይሳታስ ሹከትዳ አሹዋ ኤካዳ፥ ጉዬይ ኤረቶና አሳስ አይስ እሞ?” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ta kathaa, ta haathaanne ta dorsaata meedeysatas shuketida ashuwa ekada, guuyeyi eretonna asas ayis immo?” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ታዲያ እንጀራዬንና ውሃዬን እንዲሁም በጎቼን ለሚሸልቱልኝ ሰዎች ያረድሁትን ፍሪዳ ከየት እንደ መጡ ለማይታወቁ ሰዎች የምሰጠውስ ለምንድን ነው?”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ስለዚህ እንጀራዬንና ውሃዬን እንዲሁም ለበጎች ሸላቾቼ ያረድኳቸውን እንስሶች አንሥቼ ከወዴት እንደ መጡ ለማላውቃቸው ሰዎች የምሰጥበት ምክንያት የለም!” አለ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እንጀራይን ወይነይን፥ እቲ ንቘረፅቲ ፀጕሪ ኣባጊዐይ ኢለ ዝሓረድክዎ ስጋን፥ ካበይ ምዃኖም ንዘይፈልጦም ሰባትዶ ኽህብ እየ?” ኢሉ መለሰሎም።
Amharic Tigrinya 2011 እንጌራይን ማየይን እቲ ንቘረጽቲ ኣባጊዔይ ኢለ ዝሐረድክዎ ሕሩደይን ወሲደስ፡ ካበይ ምዃኖም ንዘይፈልጦም ሰባትዶ ኽህቦም እየ ኢሉ መለሰሎም።