1 Samuel 25:10 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ናባል ድማ ንባሮት ዳዊት ከምዚ ኢሉ መለሰሎም፦ ዳዊት መን እዩ፧ ወዲ እሴይከ መን እዩ፧ ኣብዚ ግዜ እዚ ነፍሲ ወከፍ ካብ ጎይታኡ ዝሰብሩ ኣገልገልቲ ብዙሓት እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ናባ​ልም ተነ​ሥቶ ለዳ​ዊት ብላ​ቴ​ኖች መለ​ሰ​ላ​ቸው እን​ዲ​ህም አላ​ቸው፥ “ዳዊት ማን ነው? የእ​ሴ​ይስ ልጅ ማን ነው? እያ​ን​ዳ​ን​ዳ​ቸው ከጌ​ቶ​ቻ​ቸው የኰ​በ​ለሉ አገ​ል​ጋ​ዮች ዛሬ ብዙ ናቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ናባልም ለዳዊት ባሪያዎች። ዳዊት ማን ነው? የእሴይስ ልጅ ማን ነው? እያንዳንዳቸው ከጌቶቻቸው የኰበለሉ ባሪያዎች ዛሬ ብዙዎች ናቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ናባልም ለዳዊት አገልጋዮች እንዲህ ሲል መለሰ፤ “ለመሆኑ ይህ ዳዊት ማነው? የእሴይስ ልጅ ማን ነው? በአሁኑ ጊዜ ከጌቶቻቸው የሚኰበልሉ አገልጋዮች ብዙ ናቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ናባል ዳዊታ ቆማቱዋ፥ “ዳዊተ ኦኔ? እሰያ ናአይ ኦኔ? ሀ ዎድያን ዳሮ ቆማቱ ባረንቱ ጎዳቱዋፐ ባቃቲኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Naabaali Daawita k'oomatuwaa, «Daawite oonee? Isseya na'ay oonee? Ha wodiyaan daro k'oomatuu barenttu godatuwaappe bak'atiino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Naabaaley Dawite oosanchchatas, «Dawiti izi oonee? Isseye nay izi oonee? Hayssa ha wodezan bantta godatappe baqati biza oosanchchati daro.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ናባሌይ ዳዊቴ ኦሳንቻታስ፥ «ዳዊቲ ኢዚ ኦኔ? ኢሴዬ ናይ ኢዚ ኦኔ? ሃይሳ ሃ ዎዴዛን ባንታ ጎዳታፔ ባቃቲ ቢዛ ኦሳንቻቲ ዳሮ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ናባል፥ “ዳዊቲ ኦኔ? እሰየ ናአይ ኦኔ? ሀ ዎድያን ዳሮ አይለት ባንታ ጎዳታፐ ባቃቶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Naabali, “Dawiti oonee? Isseye na7ay oonee? Ha wodiyan daro aylleti banta godatape baqatoosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ናባልም ለዳዊት አገልጋዮች እንዲህ ሲል መለሰ፤ “ለመሆኑ ይህ ዳዊት ማነው? የእሴይስ ልጅ ማን ነው? በአሁኑ ጊዜ ከጌቶቻቸው የሚኰበልሉ አገልጋዮች ብዙ ናቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ናባልም በመጨረሻ “ኧረ ለመሆኑ ዳዊት ማን ነው? እኔ ስለ እርሱ ሰምቼም አላውቅም! እነሆ፥ በአሁኑ ጊዜ አገሪቱ ከጌቶቻቸው በኰበለሉ አገልጋዮች ተሞልታለች!
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ናባል ድማ ነቶም ኣገልገልቲ ዳዊት “ዳዊት መን እዩ? ወዲ እሴይከ መን እዩ? ሎሚ እኮ ኸካብ ጐይተቶም ዝመለቑ ኣገልገልቲ ብዙሓት እዮም።
Amharic Tigrinya 2011 ናባል ድማ ነቶም ገላው ዳዊት፡ ዳዊት መን እዩ ወዲ እሴይከ መን እዩ ሎምስ ከካብ ጐይተቶም ዝመለቑ ገላው ብዙሓት እዮም።