1 Samuel 24:9 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ዳዊት ንሳኦል፡ ስለምንታይ ኢኻ ነቲ፡ እንሆ፡ ዳዊት ጕድኣትካ ይደሊ ኣሎ፧ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከእርሱም በኋላ ዳዊት ደግሞ ተነሣ፤ ከዋሻውም ወጣ፤ ከሳኦልም በኋላ፦“ ጌታዬ ንጉሥ ሆይ!” ብሎ ጮኸ፤ ሳኦልም ወደ ኋላው ተመለከተ፤ ዳዊትም ወደ ምድር ተጐንብሶ እጅ ነሣ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ዳዊትም ሳኦልን አለው። እነሆ፥ ዳዊት ክፉ ነገር ይሻብሃል የሚሉህን ሰዎች ቃል ለምን ትሰማለህ? |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከዚያም ዳዊት ከዋሻው ወጥቶ ሳኦልን፥ “ጌታዬ ንጉሥ ሆይ!” ብሎ ጠራው። ሳኦልም ወደ ኋላው ዞር ባለ ጊዜ፥ ዳዊት ወደ መሬት ጐንበስ ብሎ እጅ ሲነሣው ተመለከተ፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ያቲደ ዳዊተ ሳኦላ፥ “ዳዊተ ኔና ቆሀናዉ ኮዬ ግያ አሳቱዋ ቃላ ኔን አያዉ ስሳይ? |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yaatiide Daawite Saa'oola, «Daawite neena k'ohanaw koyee giyaa asatuwaa k'aalaa neeni ayaw sisay? |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Dawiti Sa7ooles, «Asay, ‹Beya Dawiti ne bolla iita ooththana koyees› gishin ne ays istta siyay? |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዳዊቲ ሳኦሌስ፥ «ኣሳይ፥ ‹ቤያ ዳዊቲ ኔ ቦላ ኢታ ኦና ኮዬስ› ጊሺን ኔ ኣይስ ኢስታ ሲያይ? |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ዳዊቲ ሳኦላኮ፥ “ዳዊቲ ነና ቆሀናዉ ኮዬስ” ግያ አሳ ኔኒ አይስ ስአይ? |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Dawiti Saa7olako, “Dawiti nena qohanaw koyees” giya asaa neeni ayis si7ay? |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ዳዊትም ሳኦልን እንዲህ አለው፤ “ሰዎች፣ ‘እነሆ፤ ዳዊት ክፉ ነገር ሊያደርግብህ ይፈልጋል’ ሲሉ ለምን ትቀበላቸዋለህ? |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “እኔ አንተን ጒዳት እንደማደርስብህ አስመስለው የሚነግሩህን ሰዎች ቃል ስለምን ትሰማለህ? |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ዳዊት ድማ ንሳኦል ከምዙይ በሎ፦ “ስለ ምንታይ ኢኻ ዘረባ እቶም ‘እንሆ፥ ዳዊት ክቐትለካ እዩ ዝደሊ’ ዝብሉኻ ሰባት እትሰምዕ? |
| Amharic Tigrinya 2011 | ድሕርዚ ዳዊት ተንሲኡ ኻብቲ በዓቲ ወጸ፡ ዎ ጐይታይ ንጉስ፡ ኢሉ ኸኣ ደድሕሪ ሳኦል ጸውዔ። ሳኦል ድማ ንድሕሪኡ ግልጽ በለ እሞ፡ ዳዊት ብገጹ ናብ ምድሪ ተደፊኡ ፍግም በለ። |