1 Samuel 24:5 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብድሕሪኡ ድማ ልቢ ዳዊት ወቕዖ፡ ንሱ ድማ ካባ ሳኦል ስለ ዝቘረጾ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የዳ​ዊ​ትም ሰዎች፥ “እነሆ፥ ጠላ​ት​ህን በእ​ጅህ አሳ​ልፌ እሰ​ጠ​ዋ​ለሁ፤ በዐ​ይ​ን​ህም ደስ የሚ​ያ​ሰ​ኝ​ህን ታደ​ር​ግ​በ​ታ​ለህ ብሎ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የነ​ገ​ረህ ቀን እነሆ ዛሬ ነው” አሉት። ዳዊ​ትም ተነ​ሥቶ የሳ​ኦ​ልን መጐ​ና​ጸ​ፊያ ዘርፍ በቀ​ስታ ቈረጠ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከዚያም በኋላ እንዲህ ሆነ፤ የሳኦልን የልብሱን ዘርፍ ስለቈረጠ የዳዊት ልብ በኀዘን ተመታ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የዳዊት ሰዎችም ዳዊትን፥ “ጌታ፥ ‘የወደድኸውን ታደርግበት ዘንድ ጠላትህን በእጅህ አሳልፌ እሰጥሃለሁ’ ብሎ ለአንተ የተናገረው ቀን ዛሬ ነው” አሉት። ዳዊትም በልቡ እየተሳበ ሄዶ የሳኦልን ልብስ ጫፍ ማንም ሳያውቅ ቆርጦ ወሰደ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቃንጼዳዋፐ ጉይያን፥ ዳዊተ ባረ ዎዛናን ካዮቴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) K'ans's'eeddawaappe guyyiyaan, Daawite bare wozanaan kayyotteedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Gido attiin Dawiti Sa7oole may7o xeera qanxxidayssan iza wozinay keehi ceecides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጊዶ ኣቲን ዳዊቲ ሳኦሌ ማይኦ ጼራ ቃንጺዳይሳን ኢዛ ዎዚናይ ኬሂ ጬጪዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዳዊቲ ሳኦላ ማኡዋ ማጫራ ቃንፅዳ ግሾ እያ ዎዛናይ ቂሮትስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Dawiti Saa7ola ma7uwa macaraa qanxida gisho iya wozanay qiirotis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ዳዊት የሳኦልን ልብስ ጫፍ በመቍረጡ ልቡ በሐዘን ተመታ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ነገር ግን ዳዊትን የኅሊና ወቀሳ አስጨነቀው፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ድሕሪዙይ ግና፥ ጫፍ ክዳን ሳኦል ስለ ዝቘረፀ፥ ንዳዊት ልቡ ወቐሶ።
Amharic Tigrinya 2011 ሽዑ እቶም ሰብ ዳዊት፡ እታ እግዝኣብሄር፡ ነቲ ጸላኢኻ ጽቡቕ ኰይኑ እተራእየካ ኽትገብሮስ፡ እንሆ፡ ኣነ ኣብ ኢድካ ኽህበካ እየ፡ ዝበለካ መዓልቲ እንሃ፡ ሎሚ እያ፡ በልዎ። ዳዊት ድማ ተንሲኡ ቐስ ኢሉ ጫፍ ክዳን ሳኦል ቈረጸ።