1 Samuel 23:3 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሰብ ዳዊት ድማ፡ እንሆ፡ ኣብዚ ኣብ ይሁዳ ፈሪሕና ኣሎና፡ በልዎ። ናብ ቀሂላ ኣንጻር ሰራዊት ፍልስጥኤማውያን እንተ መጺእና ክንደይ ኰን?
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የዳ​ዊ​ትም ሰዎች፥ “እነሆ፥ በዚህ በይ​ሁዳ መቀ​መጥ እን​ፈ​ራ​ለን፤ ይል​ቁ​ንስ ፍል​ስ​ጥ​ኤ​ማ​ው​ያ​ንን ለመ​ዝ​ረፍ ወደ ቂአላ ብን​ሄድ እን​ዴት እን​ሆ​ና​ለን?” አሉት።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የዳዊትም ሰዎች። እነሆ፥ በዚህ በይሁዳ መቀመጥ እንፈራለን፥ ይልቁንስ በፍልስጥኤማውያን ጭፍሮች ላይ ወደ ቅዒላ ብንሄድ እንዴት ነው? አሉት።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የዳዊት ሰዎች ግን፥ “እዚሁ በይሁዳ ምድር እያለን እየፈራን ነው፤ የፍልስጥኤማውያንን ሠራዊት ለመውጋት ወደ ቅዒላ የምንሄድ ከሆነማ ምን ያህል የሚያስፈራ ነው?” አሉት።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽን ዳዊታ አሳቱ፥ “ኑን ሀዋን ይሁዳ ቢታን ደኢደነ ያዬቶ፤ ሽን ፕልስጼማ አሳቱዋና ኦለታናዉ ኑን ቃኢላ ካታማ ቢደ፥ ዋን አ ያያኔሻ!” ያጌድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shin Daawita asatuu, «Nuuni hawaan Yihudaa biittan de'iiddenne yayyeetto; shin Piliss's'eema asatuwaanna olettanaw nuuni K'a'iila katamaa biidde, waan aatsi yayyaneeshsha!» yaageeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Dawite asay gidikko, «Hayssan Yuhuda biittan dishe babboos; Filisxeeme olanchchata olanaas Qi7ila bizaa gidikko ay mala nuna babisanee?» gida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዳዊቴ ኣሳይ ጊዲኮ፥ «ሃይሳን ዩሁዳ ቢታን ዲሼ ባቦስ፤ ፊሊስጼሜ ኦላንቻታ ኦላናስ ቂኢላ ቢዛ ጊዲኮ ኣይ ማላ ኑና ባቢሳኔ?» ጊዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን ዳዊታ ካለይሳት፥ “ኑኒ ሀይሳን ይሁዳ ቢታን ደእሸ ዳሮባን ያዮስ። ፍልስፄመታራ ኦለታናዉ ቃእላ ኑ ቢኮ ኑና ኡባ ሳእ መታና” ያግዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin Dawita kaalleysati, “Nuuni haysan Yihuda biittan de7ishe daroban yayyoos. Filisxeemetara oletanaw Qa7ila nu biiko nuna ubbaa sa7i metana” yaagidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የዳዊት ሰዎች ግን፣ “እዚሁ በይሁዳ ምድር እያለን እየፈራን ነው፤ የፍልስጥኤማውያንን ሰራዊት ለመውጋት ወደ ቅዒላ የምንሄድ ከሆነማ ምን ያህል የሚያስፈራ ነው?” አሉት።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ነገር ግን የዳዊት ተከታዮች “በዚህ በይሁዳ ስንኖር የምንፈራው ብዙ ነገር አለ፤ አሁን ደግሞ ወደ ቀዒላ ሄደን በፍልስጥኤማውያን ሠራዊት ላይ አደጋ ብንጥል ችግራችን የባሰ ችግር ይገጥመናል!” አሉት።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ግና እቶም ሰዓብቲ ዳዊት “እንሆ፥ ንሕና ኣብዙይ ኣብ ይሁዳ እንተለና እኳ እንፈርሕ ዘለናስ፥ ናብ ሰራዊት ፍልስጥኤማውያን ንቅዒላ እንተ ኼድና ግዳ ምፍራሕና ኽገድድዶ ኣይኮነን?” በልዎ።
Amharic Tigrinya 2011 ግናኸ ንዳዊት እቶም ሰብ፡ እንሆ፡ ንሕና ኣብዚ ኣብ ይሁዳ ኸሎና እኳ፡ እንፈርህ ዘሎናስ፡ ናብ ሰራዊት ፍልስጥኤማውያን ንቅዒላ እንተ ኸድና ግና ኺገድድ ደይኰነን በልዎ።