1 Samuel 23:28 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስለዚ ሳኦል ንዳዊት ካብ ምህዳድ ተመሊሱ ምስ ፍልስጥኤማውያን ኪቕበሎም ከደ። ስለዚ ነታ ቦታ ሰላዓማ-ህለኮት ኢሎም ሰመይዋ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሳኦልም ዳዊትን ማሳደድን ትቶ ተመለሰ። ከፍልስጥኤማውያንም ጋር ሊዋጋ ሄደ። ስለዚህ የዚያ ስፍራ ስም የመለያየት ዓለት ተባለ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሳኦልም ዳዊትን ማሳደድ ትቶ ተመለሰ፥ ከፍልስጥኤማውያንም ጋር ሊዋጋ ሄደ። ስለዚህ የዚህ ስፍራ ስም የማምለጥ ዓለት ተባለ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከዚያም ሳኦል ዳዊትን ማሳደዱን ትቶ፥ ከፍልስጥኤማውያን ጋር ሊዋጋ ሄደ። ከዚህ የተነሣም የዚያ ቦታ ስም “የመለያያ ዓለት” ብለው ጠሩት። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሳኦል ዳዊታ ኮይያዋ አጊደ፥ ፕልስጼማ አሳቱዋና ኦለታናዉ ቤዳ። ሄዋ ድራዉ፥ ሄ ሳአይ “ሻክያ ዛላ” ጌተቴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Saa'ooli Daawita koyiyaawaa aggiide, Piliss's'eema asatuwaana olettanaw beedda. Hewaa diraw, he sa'ay «Shaakkiyaa zaallaa» geetetteedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Histtiin Sa7ooli Dawite gooddizayssa aggidi Filisxeemetara olettanaas bides; hessa gishshas he sohoza, «Shaaketeththa zaalla» gi sunththida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሂስቲን ሳኦሊ ዳዊቴ ጎዲዛይሳ ኣጊዲ ፊሊስጼሜታራ ኦሌታናስ ቢዴስ፤ ሄሳ ጊሻስ ሄ ሶሆዛ፥ «ሻኬቴ ዛላ» ጊ ሱንዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሳኦል ዳዊታ ኮየይሳ አግድ፥ ፍልስፄመታራ ኦለታናዉ ብስ። ሄሳ ግሾ፥ ሄ በሳይ “ከስ ኤክድ አትያ ዛላ” ጌተትስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Saa7oli Dawita koyeysa aggidi, Filisxeemetara oletanaw bis. Hessa gisho, he bessay “Kessi ekidi attiya zaalla” geetetis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም ሳኦል ዳዊትን ማሳደዱን ትቶ፣ ከፍልስጥኤማውያን ጋር ሊዋጋ ሄደ። ከዚህ የተነሣም የዚያን ቦታ ስም “የመለያያ ዐለት” ብለው ጠሩት። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለዚህም ሳኦል ዳዊትን የማሳደድ ተግባሩን አቁሞ ፍልስጥኤማውያንን ለመውጋት ሄደ፤ ያም ቦታ “የማምለጥ አለት” ተብሎ የተጠራበት ምክንያት ይኸው ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሳኦል ድማ ንዳዊት ምስጓጕ ሓዲጉ ንፍልስጥኤማውያን ክዋግኦም ከደ፤ ስለዙይ ከዓ ነታ ቦታ ኰዅሒ ምፍልላይ ኢሎም ሰመይዋ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሳኦል ድማ ደድሕሪ ዳዊት ካብ ምስዓብ ተመልሰ፡ ንፍልስጥኤማውያን ኪቃባበሎም ከደ፡ ስለዚ ኸኣ ነታ ቦታ ሴላዕማሕልቆት ኢሎም ሰመይዋ። |