1 Samuel 23:19 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሲፋውያን ድማ ናብ ሳኦል ናብ ጊብዓ ደይቦም፡ ዳዊት ምሳናዶ ኣብ ጫካ ኣብ ዝርከብ ዕርድታት፡ ኣብቲ ብደቡብ የሲሞን ዚርከብ ጎቦ ሃጊላ ኣይሕባእን፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የዚፍ ሰዎ​ችም ከአ​ው​ክ​ሞ​ዲስ ወደ ሳኦል ወደ ኮረ​ብ​ታው ወጥ​ተው እን​ዲህ አሉት፥ “እነሆ፥ ዳዊት በየ​ሴ​ሞን ቀኝ በጠ​ባቡ በኩል በኤ​ኬላ ኮረ​ብታ ላይ በቄኒ ውስጥ በማ​ሴ​ሬት በእኛ ዘንድ ተሸ​ሽጎ የለ​ምን?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የዚፍ ሰዎችም ወደ ሳኦል ወደ ጊብዓ መጥተው። እነሆ፥ ዳዊት በየሴሞን ደቡብ በኩል በኤኬላ ኮረብታ ላይ በጥሻ ውስጥ ባሉት አምባዎች በእኛ ዘንድ ተሸሽጎ የለምን?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የዚፍ ሰዎች ወደ ጊብዓ ወደ ሳኦል ወጥተው፦ “እነሆ፤ ዳዊት ከየሴሞን በስተ ደቡብ በሐኪላ ኰረብታ ላይ በሖሬሽ ምሽጎች ውስጥ በመካከላችን ተደብቆ ይገኛል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ዚፋ አሳቱ ሳኦላኮ ግብኣ ካታማ ቢደ፥ “ዳዊተ ያሰሞናፐ ገድሳ ባጋና ሀኪላ ደርያ ቦላ ሆሬሻ ጌሱዋን ኑ ማታን ቆሰት ኡቴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ziifa asatuu Saa'oolakko Gib'aa katamaa biide, «Daawite Yasemoonappe gedissa baggana Hakiila Deriyaa bolla Horeesha geesuwaan nu matan k'osetti utteedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ziife asay Sa7oolekko Gibi7a kezidi, «Hekko Dawiti Yesemooneppe dugeha baggara Hakaaliya zumbulla bolla diza Horeeshe miixatan qotetti dees gidennee?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዚፌ ኣሳይ ሳኦሌኮ ጊቢኣ ኬዚዲ፥ «ሄኮ ዳዊቲ ዬሴሞኔፔ ዱጌሃ ባጋራ ሃካሊያ ዙምቡላ ቦላ ዲዛ ሆሬሼ ሚጻታን ቆቴቲ ዴስ ጊዴኔ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዚፋ አሳይ ሳኦላኮ ግብአ ብድ፥ “ዳዊቲ ያስሞናፐ ዱገሀ ባጋን፥ ሀክላ ዙማ ቦላ ሆረሳ ሚፃታን ኑ ማታን ቆሰትድ ደኤስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ziifa asay Saa7olako Gib7a bidi, “Dawiti Yasmoonape dugeha baggan, Hakila zuma bolla Horesa miixatan nu matan qosetidi de7ees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የዚፍ ሰዎች ወደ ጊብዓ ወደ ሳኦል ወጥተው እንዲህ አሉ፤ “እነሆ፤ ዳዊት ከየሴሞን በስተ ደቡብ በኤኬላ ኰረብታ ላይ በሖሬሽ ምሽጎች ውስጥ በመካከላችን ተደብቆ የለምን?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚፍ ነዋሪዎች አንዳንዶቹ በጊብዓ ወደሚገኘው ወደ ሳኦል ሄደው እንዲህ አሉ፥ “ዳዊት በእኛ ግዛት ውስጥ ከይሁዳ ምድረ በዳ በስተ ደቡብ ባለው በሐኪላ ተራራ ላይ በምትገኘው በሖሬሽ ተሸሽጎ ይገኛል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሽዑ ዚፋውያን ናብ ሳኦል ናብ ጊብዓ ደዪቦም፦ “ዳዊት ኣብቲ ዱር ዘሎ ብየሴሞን ደቡብ ምድረ በዳ ዘሎ ዀረብታ ኤኬላ ተሓቢኡ ኣሎ።
Amharic Tigrinya 2011 ሽዑ ዚፋውያን ናብ ሳኦል ናብ ጊልዓ ደዪቦም ከምዚ በሉ፡ ዳዊት ኣባና ኣብቲ ኣብ ዱር ዘሎ እምባታት ኣብ ልዕሊ እቲ ብደቡብ በረኻ ዘሎ ዂርባ ሓኪላ ተሐቢኡዶ ኣየሎን