1 Samuel 22:8 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኵላትኩም ኣብ ልዕለይ ውዲት ከም ዝኣተኹም፡ ወደይ ምስ ወዲ እሴይ ኪዳን ከም ዝኣተወ ዚሕብረኒ ሰብ ከም ዘየለ፡ ካባኻትኩምውን ዝድንግጸለይ ወይ ወደይ ከም ዘዕበየ ዝሕብረኒ የልቦን። ኣገልጋሊየይ ከም ሎሚ ክትጥምት ኣንጻረይ ክትለዓል? |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሁላችሁ በላዬ ዶልታችሁ ተነሣችሁብኝ፤ ልጄ ከእሴይ ልጅ ጋር ሲማማል ማንም አልገለጠልኝም፤ ከእናንተም አንድ ለእኔ የሚያዝን የለም፤ ዛሬም እንደ ሆነው ሁሉ ልጄ አገልጋዬን እንዲዶልት ሲያስነሣብኝ ማንም አላስታወቀኝም” አላቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሁላችሁ በላዬ ዶልታችሁ ተነሣችሁብኝ፤ ልጄ ከእሴይ ልጅ ጋር ሲማማል ምንም አይገልጥልኝም፤ ከእናንተም አንድ ለእኔ የሚያዝን የለም፥ ዛሬም እንደ ሆነው ሁሉ ልጄ ባሪያዬን እንዲዶልት ሲያስነሣብኝ ማንም አላስታወቀኝም አላቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በእኔ ላይ የዶለታችሁት ለዚህ ነውን? ልጄ ከእሴይ ልጅ ጋር ቃል ኪዳን ሲያደርግ ማንም አልነገረኝም፤ ዛሬ እንደሚያደርገው ሁሉ፥ ልጄ አገልጋዬን በእኔ ላይ እንዲያደባብኝ ማነሣሣቱን ከእናንተ ስለ እኔ ተቆርቆሮ የነገረኝ ማንም የለም።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ህንተንቱ ኡባይ ታ ቦላ ማቀቴድታ፤ ታ ናአይ እሰያ ናኣና ቃላ ጫቁዋ ጫቀቴዳዋ ኦንነ ታዉ ኦድቤና። ህንተፐ እት አሳይነ ታዉ ቃረተና፤ ሀቼዋዳንካ ታ ናአይ ታ ቆማ ታና ዎሳናዉ ደንዳዋ ኦንነ ታዉ ኦድቤና” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hinttenttu ubbay ta bolla mak'etteeddita; ta na'ay Isseya na'aanna k'aalaa c'aak'uwaa c'ak'k'eteeddawaa ooninne taw odibeenna. Hintteppe itti asaynne taw k'arettenna; hachchewaadankka ta na'ay ta k'oomaa taana wod'isanaw dentseeddawaa ooninne taw odibeenna» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Intte ta bolla duulatiday hayssassee? Ta naazi Isseye naazara caaqettidayssa oonikka taas yootibeenna; izi hach ooththizayssa ubbaa, ta naazi ta oosanchchaza ta bolla denththeththidayssa inttefe oonikka taas mishettidi yootibeenna» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢንቴ ታ ቦላ ዱላቲዳይ ሃይሳሴ? ታ ናዚ ኢሴዬ ናዛራ ጫቄቲዳይሳ ኦኒካ ታስ ዮቲቤና፤ ኢዚ ሃች ኦዛይሳ ኡባ፥ ታ ናዚ ታ ኦሳንቻዛ ታ ቦላ ዴንዳይሳ ኢንቴፌ ኦኒካ ታስ ሚሼቲዲ ዮቲቤና» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ህንተ ኡባይ ታ ቦላ ማቀትደታ፤ ታ ናአይ እሰየ ናኣራ ጫቅዳባ ታዉ ኦንካ ኦድቤና። ህንተፈ እስ አስካ ታዉ ቃተና፤ ሀች ሀንዳይሳዳ ታ ናአይ ታ አይልያን ታና ዎሳናዉ ደንዳይሳ ታዉ ኦንካ ኦድቤና” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hinte ubbay ta bolla maqetideta; ta na7ay Isseye na7aara caaqidaba taw oonika odibeenna. Hintefe issi asika taw qadhetenna; hachi hanidaysada ta na7ay ta aylliyan tana wodhisanaw denthethidaysa taw oonika odibeenna” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በእኔ ላይ የዶለታችሁት ለዚህ ነውን? ልጄ ከእሴይ ልጅ ጋር ቃል ኪዳን ሲያደርግ ማንም አልነገረኝም፤ ዛሬ እንደሚያደርገው ሁሉ፣ ልጄ አገልጋዬን በእኔ ላይ እንዲያደባብኝ ማነሣሣቱን ከእናንተ ስለ እኔ ተቈርቍሮ የነገረኝ ማንም የለም።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በእኔስ ላይ ሤራ የምታካሄዱት ስለዚህ ነውን? የገዛ ልጄ ከእሴይ ልጅ ጋር መተባበሩን የነገረኝ ከእናንተ አንድ እንኳ የለም፤ ስለ እኔ የሚያስብ ከቶ ማንም የለም፤ ወይም ዛሬ እንደሚያደርገው ሁሉ አገልጋዬ በእኔ ላይ እንዲሸምቅ ልጄ ያነሣሣው መሆኑን ከእናንተ ማንም የነገረኝ የለም።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ነዙይ ዲኹም ኵልኻትኩም ዝተመሳጠርኩምለይ? ወደይውን ምስ ወዲ እሴይ ኪዳን ከም ዝተኣታተወ፥ ሓደ እኳ ዝነገረኒ የለን። ወደይ ንሓሽከረይ ዳዊት፥ ከምዝ ናይ ሎሚ ኾይንዎ ዘሎ፥ ኣብ ልዕለይ ከተስአለይ እንተሎ፥ ካባኻትኩም ሓደ እኳ ዝተገደሰለይን ዝገለፀለይን የለን” በሎም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኲሉኹም ደኣ እተማሓሐልኩምለይ እዩ። ወደይውን ምስ ወዲ እሴይ ኪዳን ከም እተኣታተወ፡ ሓደ እኳ ዝነገረኒ የልቦን። ወደይ ንጊልያይ ከምዚ ናይ ሎሚ ንምድባቕ ኬተንስኣለይ ከሎ፡ ካባኻትኩም ሓደ እኳ ዝሐመመለይን ዝገለጸለይን የልቦን፡ በሎም። |