1 Samuel 22:7 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ሳኦል ነቶም ኣብ ጥቓኡ ደው ኢሎም ዝነበሩ ባሮቱ፡ ኣቱም ብንያማውያን፡ ስምዑ! ወዲ እሴይ ንነፍሲ ወከፍኩም መሬትን ኣታኽልቲ ወይንን ኪህበኩም፡ ንዅላትኩም ከኣ ሓለቓ ኣሽሓትን ሓለቓ ኣማኢትን ኪሸመኩም እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሳኦ​ልም በአ​ጠ​ገቡ የቆ​ሙ​ትን ብላ​ቴ​ኖች፥ “ብን​ያ​ማ​ው​ያን ሆይ! እን​ግ​ዲህ ስሙ በእ​ው​ነት የእ​ሴይ ልጅ እር​ሻና የወ​ይን ቦታ ለሁ​ላ​ችሁ ይሰ​ጣ​ች​ኋ​ልን? ሁላ​ች​ሁ​ንስ መቶ አለ​ቆ​ችና ሻለ​ቆች ያደ​ር​ጋ​ች​ኋ​ልን?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሳኦልም በአጠገቡ የቆሙትን ባሪያዎቹን። ብንያማውያን ሆይ፥ እንግዲህ ስሙ፤ በውኑ የእሴይ ልጅ እርሻና የወይን ቦታ ለሁላችሁ ይሰጣችኋልን? ሁላችሁንስ ሻለቆችና የመቶ አለቆች ያደርጋችኋልን?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሳኦልም እንዲህ አላቸው፤ “እናንት የብንያም ሰዎች ስሙ! በውኑ የእሴይ ልጅ እርሻና የወይን ቦታ ለሁላችሁ ይሰጣችኋልን? ሁላችሁንስ ሻለቆችና የመቶ አለቆች ያደርጋችኋልን?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሳኦል ኡንቱንታ፥ “ህንተንቶ፥ ቢንያማ አሳቶ፥ ስስተ! እሰያ ናአይ ጎሻነ ዎይንያ ቶክያ ሳኣ ህንተንቱ ኡባዉ እማኔ? ሻላቃቱዋነ ጼቱዋ ካፓቱዋ ኦደ ህንተንታ ሱንኔ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Saa'ooli unttuntta, «Hinttenttoo, Biiniyaama asatoo, sisite! Isseya na'ay goshshaanne woyniyaa tokkiyaa sa'aa hinttenttu ubbaw immanee? Shaalak'atuwaanne s'eetuwaa kaappatuwaa ootsiide hinttentta suntsanee?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Sa7ooli isttas, «Intteno Biniyaame asatoo siyite! Isseye nay goshsha gadenne woyne tokkizasoho inttes tumu immanee? Izi inttena ubbatakka shaalaqatanne mato halaqata histti shuumanee?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሳኦሊ ኢስታስ፥ «ኢንቴኖ ቢኒያሜ ኣሳቶ ሲዪቴ! ኢሴዬ ናይ ጎሻ ጋዴኔ ዎይኔ ቶኪዛሶሆ ኢንቴስ ቱሙ ኢማኔ? ኢዚ ኢንቴና ኡባታካ ሻላቃታኔ ማቶ ሃላቃታ ሂስቲ ሹማኔ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሳኦል ኤንታኮ፥ “ህንተኖ፥ ብንያመ አሳዉ፥ ስእተ፤ እሰየ ናአይ ጋደነ ዎይነ ቶክያ በሲ ህንተ ኡባስ እማኔ? ሻላቃታነ ማቶ ሀላቃታ ኦድ ህንተና ሹማኔ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Saa7oli entako, “Hinteno, Biniyaame asaw, si7ite; Isseye na7ay gadenne woyne tokiya bessi hinte ubbaas immanee? Shaalaqatanne mato halaqata oothidi hintena shuumanee?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሳኦልም እንዲህ አላቸው፤ “እናንት የብንያም ሰዎች ስሙ! በውኑ የእሴይ ልጅ ዕርሻና የወይን ቦታ ለሁላችሁ ይሰጣችኋልን? ሁላችሁንስ ሻለቆችና የመቶ አለቆች ያደርጋችኋልን?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሳኦልም ባለሟሎችን እንዲህ አላቸው፤ “እናንተ የብንያም ሰዎች አድምጡኝ! በውኑ የእሴይ ልጅ ዳዊት ለሁላችሁም ለእያንዳንዳችሁ የእርሻ መሬትና የወይን ተክል ቦታ የሚሰጣችሁና በሠራዊቱም ውስጥ ሻለቆችና የመቶ አለቆች አድርጎ የሚሾማችሁ ይመስላችኋልን?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሳኦል ነቶም ምስኡ ደው ኢሎም ዝነበሩ ሹመኛታቱ “ኣቱም ብንያማውያን፥ እስኪ ስምዑ፤ ወዲ እሴይስ ንዅልኹምዶ ገራሁን ኣታኽልቲ ወይንን ክህበኩም እዩ? ንዅልኹምከ ኣሕሉቕ ሽሕን ኣሕሉቕ ሚእትን ክገብረኩም ድዩ?
Amharic Tigrinya 2011 ሳኦል ከኣ ነቶም ምስኡ ደው ኢሎም ዘለው ገላውኡ፡ ኣቱም ብንያማውያን፡ እስከ ስምዑ፡ ወዲ እሴይሲ ንዂሉኹምዶ ግርሁን ኣታኽልቲ ወይንን ኪህበኩም እዩ ንዂሉኹምዶኸ ኣታኽልቲ ወይንን ኪህበኩም እዩ ንዂሉኩምዶኸ ሓላቑ ሽሕን ሚእትን ኪገብረኩም እዩ