1 Samuel 22:2 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ ጭንቀት ዝነበረ ዅሉ፡ ዕዳ ዘለዎ ዅሉ፡ ዘይጸገበ ዘበለ ድማ ናብኡ ተኣከበ። ኣብ ልዕሊኦም ሓለቓ ኰነ፡ ምስኡ ድማ ኣስታት ኣርባዕተ ሚእቲ ሰብኡት ነበሩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የተጨነቀም ሁሉ፥ ዕዳም ያለበት ሁሉ፥ የተከፋም ሁሉ ወደ እርሱ ተሰባሰበ፤ እርሱም በላያቸው አለቃ ሆነ፤ ከእርሱም ጋር አራት መቶ የሚያህሉ ሰዎች ነበሩ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የተጨነቀውም ሁሉ፥ ብድርም ያለበት ሁሉ፥ የተከፋም ሁሉ ወደ እርሱ ተከማቸ፤ እርሱም በላያቸው አለቃ ሆነ፤ ከእርሱም ጋር አራት መቶ የሚያህሉ ሰዎች ነበሩ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የተጨነቁ፥ ዕዳ ያለባቸውና የተከፉ ወደ እርሱ ተሰባሰቡ፤ እርሱም መሪያቸውም ሆነ። እነርሱም አራት መቶ ያህል ሰዎች ነበሩ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መቶቴዳዋንቱ፥ ዎይ አጩዋን ገሌዳዋንቱ፥ ዎይ ሳአይ ኢቴዳዋንቱ ኡባቱ ዳዊታኮ ሺቄድኖ፤ እ ኡንቱንቶ ካፑዋ ግዴዳ። እት ኦይዱ ጼቱዋ ግድያ አሳይ አናና ደኤ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Metooteeddawanttu, woy ac'uwan geleeddawanttu, woy sa'ay iiteeddawanttu ubbatuu Daawitakko shiik'eeddino; I unttunttoo kaappuwaa gideedda. Itti oyddu s'eetuwaa gidiyaa Asay aanana de'ee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Metotidayti, acora dizaytinne duussay iitidayti 400 gidana asati izakko shiiqida; izikka istta kaaleththizayssa gidides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሜቶቲዳይቲ፥ ኣጮራ ዲዛይቲኔ ዱሳይ ኢቲዳይቲ 400 ጊዳና ኣሳቲ ኢዛኮ ሺቂዳ፤ ኢዚካ ኢስታ ካሌዛይሳ ጊዲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | መቶትዳይ፥ አጮትዳይነ ሳእ ኢትዳ ኡባይ ዳዊታኮ ሺቅን፥ ኤንታ ታይቦይ ኦይዱ ፄቱ ግድስ፤ እ ኤንታ ሀላቃ ግድስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Metootiday, acotidaynne sa7i iitida ubbay Dawitako shiiqin, enta tayboy oyddu xeetu gidis; I enta halaqa gidis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የተጨነቁ፣ ዕዳ ያለባቸውና የተከፉ አራት መቶ ያህል ሰዎች፣ ወደ እርሱ ተሰባሰቡ፤ መሪያቸውም ሆነ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የተጨነቁ፥ ዕዳ ያለባቸው፥ እንዲሁም ሆድ የባሳቸው አንዳንድ ሰዎች ወደ እርሱ ስለ ሄዱ ብዛታቸው በድምሩ እስከ አራት መቶ ደረሰ፤ ዳዊትም የእነርሱ መሪ ሆነ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኵሎም ግፍዒ ዝበፅሖምን ኵሎም ሰብ ዕዳን ኵሎም ነፍሶም ዝተመረረት ሰባትን ናብኡ ተኣከቡ፤ ኣብ ልዕሊኣቶም ድማ ሓለቓ ኾነ። ኣስታት ኣርባዕተ ሚእቲ ዝኾኑ ሰባት ምስኡ ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኲሎም ጭኑቓት ሰብን ኲሎም ሰብ ዕዳን ኲሎም ነፍሶም እተመረረት ሰብን ናብኡ ተኣከቡ፡ ኣብ ልዕሊኦም ድማ ሓለቓ ዀነ፡ ኣስታት ኣርባዕተ ሚእቲ ሰባት ከኣ ምስኡ ነበሩ። |