1 Samuel 22:19 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንኖብ፡ ንከተማ ካህናት ድማ፡ ንሰብኡትን ንኣንስቲ፡ ንህጻናትን ዕሸላትን ከብትን ኣእዱግን ኣባጊዕን ብሰይፊ ወቕዓ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የካህናቱንም ከተማ ኖብን በሰይፍ ስለት መታ፤ ወንዶችንና ሴቶችንም፥ ብላቴኖችንና ጡት የሚጠቡትን፥ በሬዎችንና አህዮችንም፥ በጎችንም በሰይፍ ስለት ገደለ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የካህናቱም ከተማ ኖብን በሰይፍ ስለት መታ፤ ወንዶችንና ሴቶችንም፥ ብላቴኖችንና ጡት የሚጠቡትን፥ በሬዎችንና አህዮችንም በጎችንም በሰይፍ ስለት ገደለ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የካህናቱንም ከተማ ኖብን በሰይፍ መታት፥ በዚያ የሚኖሩትንም ወንዶችንና ሴቶችን፥ ልጆችንና ጡት የሚጠቡ ሕፃናትን፥ እንዲሁም በሬዎችንና አህያዎችን፥ በጎችንም ሁሉ በሰይፍ ስለት አስገደለ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋ ቦላካ ቄሳቱዋ ካታማ፥ ኖባ ቃራ ማሻን ቡሳኬዳ፤ ሄ ካታማን ደእያ አቱማዋ፥ ማጫዋ፥ ናና፥ ቄር ናና፥ መሄቱዋ፥ ሀረቱዋነ ዶርሳቱዋ ቃራ ማሻን ዶይቅ ሱፑ ኦዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaa bollakka k'eesatuwaa katamaa, Nooba k'ara mashshaan busakkeedda; he kataman de'iyaa attumawaa, mac'c'awaa, naanaa, k'eeri naanaa, mehetuwaa, haretuwaanne dorssatuwaa k'ara mashshaan Doyk'i suppu ootseedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Qeeseta Noobe katamaan mashshan wursides; heen diza maccassatanne attumata, naytanne buro dhammizayta, hessaththoka booratanne hareta, dorsata ubbaa giththa mashshan siifides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቄሴታ ኖቤ ካታማን ማሻን ዉርሲዴስ፤ ሄን ዲዛ ማጫሳታኔ ኣቱማታ፥ ናይታኔ ቡሮ ሚዛይታ፥ ሄሳካ ቦራታኔ ሃሬታ፥ ዶርሳታ ኡባ ጊ ማሻን ሲፊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ቃስ ዶይቅ ካህነታ ካታማ፥ ኖባ ማሻን ዉርስስ፤ ሄ ካታማን ደእያ አደነ ማጫ፥ ናይታነ ዮጋ ናይታ፥ መሄታ፥ ሀረታነ ዶርሳታ ማሻን ዎስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Qassi Doyqi kahineta katamaa, Nooba mashshan wursis; he kataman de7iya addenne macca, naytanne yooga nayta, meheta, haretanne dorsata mashshan wodhis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የካህናቱንም ከተማ ኖብን በሰይፍ መታት፣ በዚያ የሚኖሩትንም ወንዶችንና ሴቶችን፣ ልጆችንና ጡት የሚጠቡ ሕፃናትን፣ እንዲሁም በሬዎችንና አህያዎችን፣ በጎችንም ሁሉ በሰይፍ ስለት ፈጃቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህም በኋላ ሳኦል የካህናት ከተማ በሆነችው በኖብ የሚኖሩት ሁሉ ወንዶችና ሴቶች፥ ልጆችና ሕፃናት፥ የቀንድ ከብቶችና አህዮች፥ እንዲሁም የበግ መንጋዎች ሁሉ እንዲገደሉ አደረገ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንኖብ፥ ነታ ኸተማ ኻህናት፥ ድማ ብስሕለት ሰይፊ ወቕዓ፤ ሰብኡትን ኣንስትን ቈልዑን ዝጠብዉ ህፃናትን ኣብዑርን ኣእዱግን ኣባጊዕን ብስሕለት ሰይፊ ቐተለ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንኖብ ነታ ኸተማ ኻህናት ድማ ብስሕለት ሴፍ ወቕዓ፡ ሰብኡትን ኣንስትን ቈልዑን ዚጠብው ሕጻናትን ኣብዑርን ኣእዱግን ኣባጊዕን ብስሕለት ሴፍ ቀተለ። |