1 Samuel 21:14 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ኣኪስ ንገላውቱ፡ ርኣዩ፡ እቲ ሰብኣይ ዕቡድ ምዃኑ ትርእዩ ኣለኹም፡ በሎም። ደሓር ከኣ ስለምንታይ ናባይ ኣምጺእካዮ፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አን​ኩ​ስም ብላ​ቴ​ኖ​ቹን፥ “እነሆ፥ ይህ ሰው እብድ እንደ ሆነ አይ​ታ​ች​ኋል፤ ለምን ወደ እኔ አመ​ጣ​ች​ሁት?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አንኩስም ባሪያዎቹን። እነሆ፥ ይህ ሰው እብድ እንደ ሆነ አይታችኋል፤ ለምን ወደ እኔ አመጣችሁት? በፊቴ ያብድ ዘንድ ይህን ያመጣችሁት እብድ ጠፍቶብኝ ነውን? እንዲህ ያለውስ ወደ ቤቴ ይገባልን? አላቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አኪሽም አገልጋዮቹን እንዲህ አላቸው፤ “ሰውየውን እስቲ ተመልከቱት፤ እብድ እኮ ነው! ታዲያ ወደ እኔ ያመጣችሁት ለምንድን ነው?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አኪሽ ባረ ኦሳንቻቶ፥ “በእተ፤ ሀዌ ብታኒ ጎዬ። ህንተንቱ አያዉ አ ታኮ አሄድቴ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Akiishi bare oosanchchatoo, «Be'ite; hawe bitanii gooyee. Hinttenttu ayaw Aa taakko aheedditee?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ankusey ba oosanchchata, «Hayssa addeza ane xeellite; Izi goshshako! Histtiin ays taakko ehidetii?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣንኩሴይ ባ ኦሳንቻታ፥ «ሃይሳ ኣዴዛ ኣኔ ጼሊቴ፤ ኢዚ ጎሻኮ! ሂስቲን ኣይስ ታኮ ኤሂዴቲ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አንኩስ ባ ኦሳንቾታኮ፥ “ሄኮ፥ ሀ አደይ ጎዬስ፤ ህንተ አይስ እያ ታኮ ኤህደቲ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ankusi ba oosanchotako, “Heko, ha addey gooyees; hinte ayis iya taako ehidetii?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) አንኩስም አገልጋዮቹን እንዲህ አላቸው፤ “ሰውየውን እስቲ ተመልከቱት፤ እብድ እኮ ነው! ታዲያ ወደ እኔ ያመጣችሁት ለምንድን ነው?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አኪሽም ባለሟሎቹ ለሆኑት ባለሥልጣኖች “እነሆ! ይህ ሰው እብድ ነው! ታዲያ፥ ስለምን ወደ እኔ አመጣችሁት?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሽዑ ኣንኩስ ንሹመኛታቱ “እንሆ፥ እዝ ሰብኣይ እዙይ ዕቡድ ምዃኑ ትሪእዎ ኣለኹም፤ ስለ ምንታይ ናባይ ኣምፃእኹምዎ?
Amharic Tigrinya 2011 ሽዑ ኣኪሽ ንገላውኡ፡ እንሆ፡ እዚ ሰብኣይ እዚ ዕቡድ ምዃኑ ትርእይዎ ኣሎኹም፡ ስለምንታይ ናባይ ኣምጻእኩምዎ