1 Samuel 20:8 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስለዚ ንጊልያኻ ሕያዋይ ክትከውን ኣሎካ። ንባርያኻ ምሳኻ ናብ ኪዳን እግዚኣብሄር ኣእተኻዮ እሞ። ስለምንታይ ናብ ኣቦኻ ከተምጽኣኒ ትደሊ፧ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እንግዲህ የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ከባሪያህ ጋር አድርገሃልና ለባሪያህ ቸርነትን አድርግ፤ በደል ግን ቢገኝብኝ አንተ ግደለኝ፤ ለምን ወደ አባትህ ታደርሰኛለህ?” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እንግዲህ የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ከባሪያህ ጋር አድርገሃልና ለባሪያህ ቸርነት አድርግ፤ በደል ግን ቢገኝብኝ አንተ ግደለኝ፤ ለምን ወደ አባትህ ታደርሰኛለህ? |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | አንተ ግን ከአገልጋይህ ጋር በጌታ ፊት ቃል ኪዳን ገብታችኋልና ለአገልጋይህ በጎነትን አሳይ። እኔ በደለኛ ከሆንኩ፥ አንተው ራስህ ግደለኝ፤ ለምንስ ለአባትህ አሳልፈህ ትሰጠኛለህ!” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኔና ግዶፐ፥ ኔን ታዉ ነ ቆማዉ ሎኦባ ኪተታ፤ አያዉ ጎፐ፥ ኔን ታናና ነ ቆማና መና ጎዳ ስንን ጫቀታዳ። ሽን ታናን ባይዙ ደኦፐ፥ ታና ኔን ዎ! ነ አዎ ታና አ እሞፓ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Neena gidooppe, neeni taw ne k'oomaw lo"obaa kiiteta; ayaw gooppe, neeni taananna ne k'oomaanna Med'inaa Godaa sintsan c'aak'etaadda. Shin taanan bayzuu de'oppe, taana neeni wod'a! Ne aawoo taana aatsa immoppa» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Neni gidikko taas ne ashkaraas kiyateth bessa; Tana ne ashkaraara neni GODAA sinththan caaqettida gishshas ta mooridaa gidikko tana neni wodha attiin ays ne aawaas tana aaththa immay?» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኔኒ ጊዲኮ ታስ ኔ ኣሽካራስ ኪያቴ ቤሳ፤ ታና ኔ ኣሽካራራ ኔኒ ጎዳ ሲንን ጫቄቲዳ ጊሻስ ታ ሞሪዳ ጊዲኮ ታና ኔኒ ዎ ኣቲን ኣይስ ኔ ኣዋስ ታና ኣ ኢማይ?» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሽን ኔኒ ታዉ ነ አይልያስ ሎኦባ ኦ፤ ኔኒ ታራ ነ አይልያራ ጎዳ ስንን ጫቃዳሳ። ታኒ ባላ ግድኮ፥ ታና ነ ዎ፤ ነ አዋስ ታና አዳ እሞፋ” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Shin neeni taw ne aylliyas lo77oba ootha; Neeni taara ne aylliyara Godaa sinthan caaqadasa. Taani bala gidiko, tana ne wodha; ne aawas tana aathada immofa” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | አንተ ግን፤ ለአገልጋይህ በጎነትን አሳይ፣ ከአገልጋይህ ጋር በእግዚአብሔር ፊት ቃል ኪዳን ገብታችኋልና። እኔ በደለኛ ከሆንሁ፣ አንተው ራስህ ግደለኝ፤ ለምንስ ለአባትህ አሳልፈህ ትሰጠኛለህ!” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ስለ ተማመንን የሰጠኸኝን የተቀደሰ ተስፋ በመጠበቅ እባክህ ለእኔ ለአገልጋይህ መልካም ነገር አድርግልኝ፤ ወንጀለኛ ሆኜ ከተገኘሁ ግን አንተው ራስህ ግደለኝ እንጂ እንዲገድለኝ ወደ አባትህ ለምን ትወስደኛለህ?” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እምበኣርከስ፥ ንኣይ ንሓሽከርካ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ኪዳን ካብ ኣተኻለይ፥ ምሕረት ግበረለይ። በደል እንተ ተረኺቡኒ ግና፥ ስለ ምንታይ ናብ ኣቦኻ እተብፅሐኒ? ባዕልኻ ቕተለኒ” በሎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እምበኣርስኸ ንጊልያኻ ምሳኻ ኺዳን እግዚኣብሄር ካብ ኣእቶኻዮ፡ ንጊልያኻ ምሕረት ግበረሉ። ኣበሳ እንተ ተረኺቡኒ ግና፡ ስለምንታይ ናብ ኣቦኻ ተብጽሐኒ ባዕልኻ ቕተለኒ፡ በለ። |