1 Samuel 20:35 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኰነ ድማ፡ ንግሆ ዮናታን ምስ ዳዊት ምስ ዳዊት ምስኡ ምስኡ ቈልዓ ናብ መሮር ከደ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እንዲህም ሆነ በነጋው ዮናታን ከዳዊት ጋር ምልክት ለማድረግ ወደ ተቃጠረበት ቦታ ወደ ሜዳ ወጣ፤ ከእርሱም ጋር ታናሽ ብላቴና ነበረ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እንዲህም ሆነ፤ በነጋው ዮናታን ከዳዊት ጋር ወደ ተቃጠረበት ቦታ ወደ ሜዳ ወጣ፥ ከእርሱም ጋር ታናሽ ብላቴና ነበረ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በማግስቱ ጠዋት ዮናታን አንድ ትንሽ ልጅ አስከትሎ፥ ከዳዊት ጋር ወደ ተቃጠረበት ቦታ ሄደ፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ዎንታ ዮናታን ዳዊታና ጋከታናዉ ጋደ ቢደ ባረናና እት ያላጋ ናኣ አኪደ ቤዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Wontta Yoonataani Daawitana gaketanaw gade biide barenanna itti yalaga na'aa akkiide beedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Wonteththa gallas maaladora issi qeeri naa kaaleththi ekkidi kase Dawitera barettidaso bides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዎንቴ ጋላስ ማላዶራ ኢሲ ቄሪ ና ካሌ ኤኪዲ ካሴ ዳዊቴራ ባሬቲዳሶ ቢዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ዮናታን ባራ እስ ናአ ኤክድ ዎንታ ጉራ ዳዊታራ ጋሄታናዉ ጋደ ብስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Yoonataani baara issi na7a ekidi wonta guura Dawitara gahetanaw gade bis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በማግስቱም ጧት ዮናታን አንድ ትንሽ ልጅ አስከትሎ፣ ከዳዊት ጋር ወደ ተቃጠረበት ቦታ ሄደ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በማግስቱ ጠዋት በቀጠሮአቸው መሠረት ዮናታን ዳዊትን ለማግኘት ወደ ሜዳ ሄደ፤ ሲሄድም አንድ ትንሽ ልጅ አስከትሎ ነበር፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንፅባሒቱ ድማ ዮናታን ከምቲ ምስ ዳዊት ዝተሰማምዖ ናብ በረኻ ወፀ፤ መንእሰይ ሓሽከርውን ምስኡ ነበረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኰነ ድማ ንጽብሒቱ ዮናታን ከምቲ ምስ ዳዊት እተሳማምዖ ናብ መሮር ወጸ፡ ንእሽቶ ወዲውን ምስኡ ነበረ። |