1 Samuel 20:26 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሳኦል ግና በታ መዓልቲ እቲኣ፡ ገለ ነገር ኣጋጢምዎ፡ ንጹህ ኣይኰነን። ብርግጽ ንጹህ ኣይኮነን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሳኦልም፥ “አንድ ነገር ሆኖ ይሆናል፤ ምንአልባትም ንጹሕ አይደለም ይሆናል፤ በእውነትም ንጹሕ አይደለም” ብሎ አስቦአልና በዚያ ቀን ምንም አልተናገረም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሳኦልም። አንድ ነገር ሆኖአል፥ ንጹሕም አይደለም፤ በእውነት ንጹሕ አይደለም ብሎ አስቦአልና በዚያን ቀን ምንም አልተናገረም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሳኦልም፥ “ዳዊት በሥርዓቱ መሠረት እንዳይነጻ የሚያደርገው አንድ ነገር ገጥሞታል፤ በእርግጥም አልነጻም” ብሎ ስላሰበ፥ በዚያ ቀን ምንም አልተናገረም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሳኦል ሄ ጋላሳ አይነ ግቤና፤ አያዉ ጎፐ፥ ሳኦል፥ “ዳዊተ አየንቶ ሀኔዳ፤ ሄ ጋላሳ ቦንቼናዳን ቱኔዳ፤ ቱማ እ ቱኔዳ” ያጊደ ቆፔዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Saa'ooli he gallassaa ayinne gibeenna; ayaw gooppe, Saa'ooli, «Daawite ayentto haneedda; he gallassaa bonchchennaadan tuneedda; tuma I tuneedda» yaagiide k'oppeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Sa7ooli, «Dawiti wogay gizayssaththo izi yiidi geeyontta mala issi meton gayttontta aggibeenna; tumappe izi geeyibeenna» giidi qoppida gishshas he gallas aykkoka qaattibeenna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሳኦሊ፥ «ዳዊቲ ዎጋይ ጊዛይሳ ኢዚ ዪዲ ጌዮንታ ማላ ኢሲ ሜቶን ጋይቶንታ ኣጊቤና፤ ቱማፔ ኢዚ ጌዪቤና» ጊዲ ቆፒዳ ጊሻስ ሄ ጋላስ ኣይኮካ ቃቲቤና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሳኦል ሄ ጋላስ አይኮካ ግቤና። ሳኦል ባ ዎዛናን፥ “ዳዊቲ ዎጋዳ ጌዮና መላ እስባይ እያ ጋክስ፤ እ ጌይቤና” ያግድ ቆፕስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Saa7oli he gallas aykoka gibeenna. Saa7oli ba wozanan, “Dawiti wogaada geeyonna mela issibay iya gakis; I geeybeenna” yaagidi qopis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሳኦልም፣ “ዳዊት በሥርዐቱ መሠረት እንዳይነጻ የሚያደርገው አንድ ነገር ገጥሞታል፤ በርግጥም አልነጻም” ብሎ ስላሰበ፣ በዚያ ቀን ምንም አልተናገረም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ይሁን እንጂ ሳኦል በዚያን ቀን ምንም ቃል አልተናገረም፤ ሳኦል ስለ ዳዊት ሲያስብ “ምናልባት አንድ ነገር ገጥሞት ይሆናል፤ ወይም በሕጉ መሠረት በሥርዓት አልነጻም ይሆናል” በማለት ያሰላስል ነበር፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሳኦል ግና “ዝኾነ ረኺብዎ እዩ ንፁህ ኣይኮነን፤ ብርግፅ ንፁህ ኣይኮነን እዩ” ኢሉ ስለ ዝሓሰበ በታ መዓልቲ እቲኣ ፈፂሙ ኣይተዛረበን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሳኦል ግና፡ ገለ ረኺብዎ እዩ፡ ኣይነጽሄን፡ ብርግጽ ኣይነጽሄርን፡ ኢሉ ነበረ እሞ፡ በታ መዓልቲ እቲኣ ገለ እኳ ኣይተዛረበን። |