1 Samuel 20:12 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ዮናታን ድማ ንዳዊት፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል፡ ጽባሕ ወይ ኣብ ሳልሰይቲ መዓልቲ ኣቦይ እንተ ነፊሐ፡ ኣብ ልዕሊ ዳዊት ጽቡቕ እንተ ዀይኑ እንተ ረኣኹ፡ ደሓር ከኣ ከርእየካ እንተ ዘይሰደድኩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ዮናታንም ዳዊትን አለው፥ “የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ያውቃል፤ እስከ ሦስት ቀን ድረስ በዚህ ጊዜ አባቴን መርምሬ እነሆ፥ በዳዊት ላይ መልካም ቢያስብ፥ እነሆ፥ ወደ ሜዳ ወደ አንተ አልልክም፤ ይህም ምልክት ይሁንህ፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ዮናታንም ዳዊትን አለው። የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ምስክር ይሁን፤ ነገ ወይም ከነገ ወዲያ በዚህ ጊዜ አባቴን መርምሬ፥ እነሆ፥ በዳዊት ላይ መልካም ቢያስብ ልኬ እገልጥልሃለሁ፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ዮናታን ዳዊትን እንዲህ አለው፦ “የእስራኤል አምላክ ጌታ ምስክር ይሁን! ነገ በዚህ ሰዓት ወይም በሦስተኛው ቀን፥ ስለ አንተ መልካም አስተሳሰብ ያለው መሆኑን አባቴን ጠይቄ ከተረዳሁ በኋላ፥ ስለዚሁ ጉዳይ የሚገልጥልህ መልእክተኛ እልክብሃለሁ፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ዮናታን ዳዊታ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “መና ጎዳይ እስራኤልያ ጾሳይ ኤሮ፥ ታን ዎንት ፔሽና ታ አዉዋ ቆራና። እ ነዉ ሎኡዋ ቆፖፐ፥ ታን ኪታደ ኔና ኤርሳና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yoonataani Daawita hawaadan yaageedda; «Med'inaa Goday Israa'eeliyaa S'oossay ero, taani wontti peeshina ta aawuwaa k'orana. I new lo"uwaa k'oppooppe, taani kiittaade neena erissana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye Yoonataaney Dawites, «GODAA Isra7eele Xoossay ta bolla markka gido; wonto tani ta aawaa pilgga oychchada wonto woykko wontoppeyna hanni wode ta nees kiittana; izi ne gishshas lo7o qoppizaa gidikko ta hessa nena erisana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ዮናታኔይ ዳዊቴስ፥ «ጎዳ ኢስራኤሌ ጾሳይ ታ ቦላ ማርካ ጊዶ፤ ዎንቶ ታኒ ታ ኣዋ ፒልጋ ኦይቻዳ ዎንቶ ዎይኮ ዎንቶፔይና ሃኒ ዎዴ ታ ኔስ ኪታና፤ ኢዚ ኔ ጊሻስ ሎኦ ቆፒዛ ጊዲኮ ታ ሄሳ ኔና ኤሪሳና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ዮናታን ዳዊታኮ፥ “ጎዳይ እስራኤለ ፆሳይ ኤሮ፥ ታኒ ዎንት ፔእን ታ አዋይ ነባ ግያባ ስአዳ ነዉ እ ቆፕያ ቆፋይ ሎኦ ግድኮ ታኒ ኪታዳ ነና ኤርሳና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Yoonataani Dawitako, “Goday Isra7eele Xoossay ero, taani wonti pee7in ta aaway nebaa giyaba si7ada new I qopiya qofay lo77o gidiko taani kiittada nena erisana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም ዮናታን ዳዊትን እንዲህ አለው፤ “የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ምስክር ይሁንብኝ፤ አባቴን ነገ መርምሬ ነገ ወይም ከነገ ወዲያ በዚህ ሰዓት እልክብሃለሁ፤ ስለ አንተ ያለው አመለካከት በጎ ከሆነም አሳውቅሃለሁ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ዮናታን ዳዊትን እንዲህ አለው፦ “ነገ በዚህ ሰዓት ወይም በሦስተኛው ቀን ስለ አንተ መልካም አስተሳሰብ ያለው መሆኑን አባቴን ጠይቄ ከተረዳሁ በኋላ ስለዚሁ ጉዳይ የሚገልጥልህ መልእክተኛ እልክብሃለሁ፤ ለዚህም የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ምስክር ይሁን! |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ዮናታን ድማ ንዳዊት ከምዙይ በሎ፦ “እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ይመስክር፤ ፅባሕ ወይ ድሕሪ ፅባሕ ከምዛ ጊዜ እዚኣ ብዛዕባኻ ነቦይ መርሚረ፥ እንሆ ኸዓ፥ ደሓን እንተ ኾይኑ፥ ሽዑ ልኢኸ ኽነግረካ እየ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ዮናታን ድማ ንዳዊት በሎ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ይመስክር፡ ጽባሕ ወይ ድሕሪ ጽባሕ ከምዛ ጊዜ እዚኣ ነቦይ ብዛዕባ ዳዊት መርሚረ፡ እንሆ ኸኣ፡ ደሓን እንተሎ፡ ሽዑ ልኢኸ እንተ ዘይነገርኩኻ፡ |