1 Samuel 19:24 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንሱ እውን ክዳውንቱ ኣውጺኡ ኣብ ቅድሚ ሳሙኤል ብተመሳሳሊ መገዲ ተነበየ፡ ምሉእ መዓልትን ምሉእ ለይትን ድማ ዕርቃኑ ደቀሰ። ስለዚ ንሳቶም፡ ሳኦል እውን ካብ ነብያት ድዩ፧ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ልብሱንም አወለቀ፤ በፊታቸውም ትንቢት ተናገረ፤ ራቁቱንም ወድቆ በዚያ ቀን ሁሉ በዚያም ሌሊት ሁሉ ተጋደመ። ስለዚህ፥ “ሳኦል ደግሞ ከነቢያት መካከል ነውን?” ይባባሉ ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ልብሱንም አወለቀ፥ በሳሙኤልም ፊት ትንቢት ተናገረ፥ ራቁቱንም ወድቆ በዚያ ቀን ሁሉ በዚያም ሌሊት ሁሉ ተጋደመ። ስለዚህ። ሳኦል ደግሞ ከነቢያት መካከል ነውን? ይባባሉ ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እርሱም ልብሱን አውልቆ፥ በሳሙኤልም ፊት ደግሞ ትንቢት ተናገረ፤ በዚህ ሁኔታም ቀኑንና ሌሊቱን በሙሉ ራቁቱን ተጋደመ። ሕዝቡ፥ “ሳኦልም ደግሞ ከነቢያት እንደ አንዱ ሆኖ ተቆጠረ?” ካለው የተነሣ ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ብ ጋኪደ፥ ባረ ማዩዋ ቃሪደ፥ ሳመላ ስንን ትምቢትያ ኦዴዳ፤ ሄ ጋላሳ ኡባነ ቃማ ኡባ ካሎ ግሴዳ። አሳይ፥ “ሳኦለካ ትምቢትያ ኦድያዋንቱ ዛቴየ?” ጉሳይ ሀዋሳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Bi gakkiide, bare mayuwaa k'aariide, Sammeela sintsan timbbitiyaa odeedda; he gallassaa ubbaanne k'ammaa ubbaa kallo giseedda. Asay, «Saa'oolekka timbbitiyaa odiyaawanttu zateeyye?» guussay hawaassa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Izikka ba may7o kessi yeggidi Sameela sinththan tinbite yootides. Hessaththo izi kumeththa gallassinne kumeththa omars kallo ichchides. Derey iza, «Sa7ooli nabetappe issaa mala qoodettidee?» giday hessa gishshassa. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢዚካ ባ ማይኦ ኬሲ ዬጊዲ ሳሜላ ሲንን ቲንቢቴ ዮቲዴስ። ሄሳ ኢዚ ኩሜ ጋላሲኔ ኩሜ ኦማርስ ካሎ ኢቺዴስ። ዴሬይ ኢዛ፥ «ሳኦሊ ናቤታፔ ኢሳ ማላ ቆዴቲዴ?» ጊዳይ ሄሳ ጊሻሳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እ ባ ማኡዋ ቃርድ፥ ሳሜላ ስንን ትንብተ ኦድስ፤ ጋላስነ ቃማ ኩመ ካሎ ዝንእስ። አሳይ፥ “ሳኦልካ ናበታፐ እሱዋ ግድደየ” ገይስ ሄሳሳ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | I ba ma7uwa qaaridi, Sameela sinthan tinbite odis; gallasinne qamma kumethi kallo zin7is. Asay, “Saa7olika nabetape issuwa gidideye” geysi hessasa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እርሱም ልብሱን አውልቆ፣ በሳሙኤልም ፊት ደግሞ ትንቢት ተናገረ፤ በዚህ ሁኔታም ቀኑንና ሌሊቱን በሙሉ ራቍቱን ተጋደመ። ሕዝቡ፣ “ሳኦልም ደግሞ ከነቢያት እንደ አንዱ ሆኖ ተቈጠረ?” ያለው በዚህ ምክንያት ነው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ወደ ሳሙኤልም ፊት ሲቀርብ ልብሱን አውልቆ ትንቢት እየተናገረ፤ ቀኑንም ሌሊቱንም ሁሉ ራቁቱን በዚያው ተጋድሞ ዋለ፤ “ሳኦልም ከነቢያት እንደ አንዱ ሆኖ ተቈጠርን?” የሚለው የምሳሌ አነጋገር የመነጨው ከዚህ የተነሣ ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንሱ ድማ ኽዳውንቱ ደርቢዩ ኣብ ቅድሚ ሳሙኤል ተነበየ፤ ጥራሑ ኾይኑ ኸዓ ምሉእ መዓልትን ምሉእ ለይትን ወዲቑ ነበረ። ስለዙይ ከዓ እዮም “ሳኦል እውንዶ ኻብ ወገን ነቢያት እዩ?” ይበሃሃሉ ዝነበሩ። |