1 Samuel 19:21 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እዚ ንሳኦል ምስ ተነግሮ ድማ፡ ካልኦት ልኡኻት ሰደደ፡ ንሳቶም ከኣ ብተመሳሳሊ መገዲ ተነበዩ። ሳኦል ድማ ንሳልሳይ ግዜ መሊሱ ልኡኻት ሰደደ፡ ንሳቶም እውን ተነበዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ለሳ​ኦ​ልም ይህን በነ​ገ​ሩት ጊዜ ሌሎች መል​እ​ክ​ተ​ኞ​ችን ላከ፤ እነ​ር​ሱም ደግሞ ትን​ቢት ተና​ገሩ። ሳኦ​ልም እንደ ገና ሦስ​ተኛ ጊዜ መል​እ​ክ​ተ​ኞ​ችን ላከ፤ እነ​ር​ሱም ደግሞ ትን​ቢት ተና​ገሩ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሳኦልም ያንን በሰማ ጊዜ ሌሎች መልእክተኞችን ሰደደ፥ እነርሱም ደግሞ ትንቢት ተናገሩ። ሳኦልም እንደ ገና ሦስተኛ ጊዜ መልእክተኞችን ሰደደ፥ እነርሱም ደግሞ ትንቢት ተናገሩ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሳኦልም ይህ በተነገረው ጊዜ ሌሎች ሰዎች ላከ፤ እነርሱም ትንቢት ተናገሩ፤ ሳኦል ለሦስተኛ ጊዜ ሰዎች ላከ፥ እነርሱም ደግሞ ትንቢት ተናገሩ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሳኦል ሄዋ ስሴዳ ዎደ፥ ሀራ አሳ የዴዳ፤ ኡንቱንቱካ ቃይ ትምቢትያ ኦዴድኖ። ሳኦል ሄዘን አሳ የዴዳ፤ ሄዋንቱካ ትምቢትያ ኦዴድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Saa'ooli hewaa siseedda wode, hara asaa yeddeedda; unttunttukka k'ay timbbitiyaa odeeddino. Saa'ooli heezzentso asaa yeddeedda; hewanttukka timbbitiyaa odeeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Sa7oolikka hessi izas yootettida mala hara asata kiitti yeddides; isttika tinbite yootida. Sa7ooli heedzdzanththoka hara as kiitti yeddides; isttika zaaridi tinbite yootida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሳኦሊካ ሄሲ ኢዛስ ዮቴቲዳ ማላ ሃራ ኣሳታ ኪቲ ዬዲዴስ፤ ኢስቲካ ቲንቢቴ ዮቲዳ። ሳኦሊ ሄንካ ሃራ ኣስ ኪቲ ዬዲዴስ፤ ኢስቲካ ዛሪዲ ቲንቢቴ ዮቲዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሳኦል ሄሳ ስእዳ ዎደ ሀራ አስ የድስ፤ ኤንትካ ቃስ ትንብተ ኦድዶሶና። ሳኦል ሄን አሰ የድን ኤንትካ ትንብተ ኦድዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Saa7oli hessa si7ida wode hara asi yeddis; entika qassi tinbite odidosona. Saa7oli heedzantho ase yeddin entika tinbite odidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሳኦልም ይህ በተነገረው ጊዜ ሌሎች ሰዎች ላከ፤ እነርሱም ትንቢት ተናገሩ፤ ሳኦል ለሦስተኛ ጊዜ ሰዎች ላከ፣ እነርሱም ደግሞ ትንቢት ተናገሩ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሳኦል ይህን በሰማ ጊዜ ሌሎች መልእክተኞችን ላከ፤ እነርሱም እንደዚያው ትንቢት መናገር ቀጠሉ፤ ሳኦልም ለሦስተኛ ጊዜ ሌሎች መልእክተኞችን ቢልክ ያው ነገር በእነርሱም ላይ ተደገመ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እዙይ ንሳኦል ምስ ነገርዎ ድማ፥ ንሱ ኻልኦት ልኡኻት ሰደደ፤ ንሳቶምውን ተነበዩ። ሳኦል ከዓ መሊሱ ንሳልሳይ ጊዜ ልኡኻት ሰደደ፤ ንሳቶምውን ተነበዩ።
Amharic Tigrinya 2011 እዚ ንሳኦል ምስ ነገርዎ ድማ፡ ንሱ ኻልኦት ልኡኻት ሰደደ፡ ንሳቶምውን ተነበዩ። ሳኦል ከኣ መሊሱ ሳልሳይ ጊዜ ልኡኻት ሰደደ፡ ንሳቶም ድማ ተነበዩ።