1 Samuel 19:20 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሳኦል ድማ ንዳዊት ኪወስድዎ ልኡኻት ሰደደ። ብዙሓት ነብያት ክነበዩን ሳሙኤል ድማ ኣብ ልዕሊኦም ደው ኢሉ ምስ ረኣዩ፡ መንፈስ ኣምላኽ ኣብ ልዕሊ ልኡኻት ሳኦል ነበረ፡ ንሳቶም እውን ይንበዩ ነበሩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሳኦልም ዳዊትን ያመጡት ዘንድ መልእክተኞችን ላከ፤ የነቢያትንም ጉባኤ አገኙ፤ ሳሙኤልም አለቃቸው ሆኖ በመካከላቸው ቆሞ ነበረ፤ የእግዚአብሔርም መንፈስ በሳኦል መልእክተኞች ላይ ወረደ፤ እነርሱም ትንቢት ይናገሩ ጀመር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሳኦልም ዳዊትን ያመጡት ዘንድ መልእክተኞችን ሰደደ፤ የነቢያት ጉባኤ ትንቢት ሲናገሩ፥ ሳሙኤልም አለቃቸው ሆኖ ሲቆም ባዩ ጊዜ የእግዚአብሔር መንፈስ በሳኦል መልእክተኞች ላይ ወረደ፥ እነርሱም ትንቢት ይናገሩ ጀምር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለዚህ ዳዊትን እንዲይዙ ሰዎችን ላከ፤ እነርሱም የነቢያትም ጉባኤ በሳሙኤል መሪነት ትንቢት ሲናገሩ ባዩ ጊዜ፥ የእግዚአብሔር መንፈስ በሳኦል ሰዎች ላይ ወረደ፤ እነርሱም እንደዚሁ ትንቢት ተናገሩ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ዳዊታ ኦሞዳና ማላ፥ አሳ ያ ኪቴዳ። ሽን ትምቢትያ ኦድያዋንቱ ጭታይ ትምቢትያ ኦድሺንነ ሳሜልካ ኤቂደ ኡንቱንታ ካለሽን ኡንቱንቱ በኤዳ ዎደ፥ ሳኦል የዴዳ አሳ ቦላ ጾሳ አያናይ ዎዳ፤ ኡንቱንቱካ ትምቢትያ ኦዴድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Daawita omooddana mala, asaa yaa kiitteedda. Shin timbbitiyaa odiyaawanttu c'itay timbbitiyaa odishiininne Sammeelikka ek'k'iide unttuntta kaaletsishin unttunttu be'eedda wode, Saa'ooli yeddeedda asaa bolla S'oossaa Ayyaanay wod'd'eedda; unttunttukka timbbitiyaa odeeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gishshas izi Dawite oykkanaas asata kiitti yeddides. Gido attiin nabeti shiiqidi Sameeli kaaleththishin tinbite haasayzayssa be7idi Xoossa Ayanay Sa7oole asaa bolla wodhdhiin isttika tinbite yootida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ጊሻስ ኢዚ ዳዊቴ ኦይካናስ ኣሳታ ኪቲ ዬዲዴስ። ጊዶ ኣቲን ናቤቲ ሺቂዲ ሳሜሊ ካሌሺን ቲንቢቴ ሃሳይዛይሳ ቤኢዲ ጾሳ ኣያናይ ሳኦሌ ኣሳ ቦላ ዎን ኢስቲካ ቲንቢቴ ዮቲዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ዳዊታ ኦይክድ ኤሀና መላ አሰ ያ ኪትስ። ሽን ናበ ጩጋይ ሳሜላ ካለዋን ትንብተ ኦድሽን በእዳ ዎደ ሳኦል የድዳ አሳታ ቦላ ፆሳ አያናይ ዎን፥ ኤንትካ ትንብተ ኦድዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Dawita oykidi ehana mela ase yaa kiittis. Shin nabe cugay Sameela kaalethuwan tinbite odishin be7ida wode Saa7oli yeddida asata bolla Xoossa Ayyaanay wodhin, entika tinbite odidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ስለዚህ ዳዊትን እንዲይዙ ሰዎችን ላከ፤ ይሁን እንጂ፣ የነቢያትም ጉባኤ በሳሙኤል መሪነት ትንቢት ሲናገሩ ባዩ ጊዜ፣ የእግዚአብሔር መንፈስ በሳኦል ሰዎች ላይ ወረደ፤ እነርሱም እንደዚሁ ትንቢት ተናገሩ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለዚህም ሳኦል ዳዊትን የሚይዙ ሰዎች ላከ፤ እነርሱም እዚያ በደረሱ ጊዜ፥ በሳሙኤል መሪነት የተሰበሰቡ ነቢያት በጉባኤ ድምፃቸውን ከፍ አድርገው ትንቢት ሲናገሩ አዩ፤ በዚህን ጊዜ የእግዚአብሔር መንፈስ በሳኦል ሰዎች ላይ ስለ ወረደ እነርሱም ድምፃቸውን ከፍ አድርገው ትንቢት ተናገሩ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሳኦል ድማ ንዳዊት ዝሕዙ ልኡኻት ሰደደ። ንሳቶም ከዓ፥ ሳሙኤል ደው ኢሉ ዝመርሖም ጉባኤ ነቢያት ክንበዩ ምስ ረአዩ፥ መንፈስ እግዚኣብሄር ኣብ ልዕሊ እቶም ልኡኻት ሳኦል መፀ፤ ንሳቶምውን ተነበዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሳኦል ንዳዊት ኪሕዙ ልኡኻት ሰደደ። ንሳቶም ከኣ፡ ሳሙኤል ደው ኢሉ ዚመርሖም፡ ጉባኤ ነብያት ኪንበዩ ምስ ረኣዩ፡ መንፈስ ኣምላኽ ኣብ ልዕሊ እቶም ልኡኻት ሳኦል ድማ መጸ፡ ንሳቶም ከኣ ተነበዩ። |