1 Samuel 18:30 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ እቶም መሳፍንቲ ፍልስጥኤማውያን ተበገሱ፡ ምስ ተበገሱ ድማ፡ ዳዊት ካብ ኵሎም ባሮት ሳኦል ንላዕሊ ጥበብ ኰነ። ስሙ ዓብዪ ምእንቲ ኪኸውን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የፍ​ል​ስ​ጥ​ኤ​ማ​ው​ያ​ንም አለ​ቆች ይወጡ ነበር፤ በወ​ጡም ጊዜ ሁሉ ከሳ​ኦል አገ​ል​ጋ​ዮች ሁሉ ይልቅ ዳዊት አስ​ተ​ውሎ ያደ​ርግ ነበ​ርና ስሙ እጅግ ተጠ​ርቶ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የፍልስጥኤማውያንም አለቆች ይወጡ ነበር፤ በወጡም ጊዜ ሁሉ ከሳኦል ባሪያዎች ሁሉ ይልቅ ዳዊት አስተውሎ ያደርግ ነበርና ስሙ እጅግ ተጠርቶ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የፍልስጥኤማውያን ጦር አዛዦች እንደ ወትሮው ሁሉ ለጦርነት ይወጡ ነበር፤ ዳዊትም ከቀሩት የሳኦል መኳንንት የበለጠ ድል አገኘ፤ ስሙም እጅግ የታወቀ ሆነ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ፕልስጼመ ካፓቱ ኦለታናዉ ከስያዋ አግበይክኖ፤ ሽን ኦላዉ ከሴዳ ፓይዱዋ ኡባን ሳኦላ ጋዳዋቱ ኡባፐ ጾኑ ሀንያዌ ዳዊተሳ፤ ሄዋ ድራዉ፥ እ ኤረቴዳ አሳ ግዴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Piliss's'eeme kaappatuu olettanaw kesiyaawaa aggibeykkino; shin olaw kesseedda payduwaa ubbaan Saa'oola gadaawatuu ubbaappe s'oonuu haniyaawe Daawitessa; hewaa diraw, I eretteedda asaa gideedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Filisxeeme ola gadawati kase keziza mala olas kezeettes; Dawiti attida Sa7oole ola gadawatappe bollara xoono demmides; hessa gishshas iza sunththi keehi erettides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ፊሊስጼሜ ኦላ ጋዳዋቲ ካሴ ኬዚዛ ማላ ኦላስ ኬዜቴስ፤ ዳዊቲ ኣቲዳ ሳኦሌ ኦላ ጋዳዋታፔ ቦላራ ጾኖ ዴሚዴስ፤ ሄሳ ጊሻስ ኢዛ ሱን ኬሂ ኤሬቲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ፍልስፄመ ኦላንቾት ኦላስ ከስ አግቦኮና። ሽን ኦላስ ከይዳ ዎደ ኡባን ሳኦላ ቶራ ሞጮናታፐ አድ ፆኖይ ሀነይ ዳዊታሳ፤ ሄሳ ግሾ እ ኤረትዳ አስ ግድስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Filisxeeme olanchoti olas kessi aggibokona. Shin olas keyida wode ubban Saa7ola toora moconatape aathidi xoonoy haney Dawitasa; hessa gisho, I eretida asi gidis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የፍልስጥኤማውያን ጦር አዛዦች እንደ ወትሮው ሁሉ፣ ለጦርነት ይወጡ ነበር፤ ዳዊትም ከቀሩት የሳኦል መኳንንት የበለጠ ድል አገኘ ፤ ስሙም የታወቀ ሆነ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የፍልስጥኤማውያን ወታደሮች በየጊዜው እየመጡ ጦርነት ያደርጉ ነበር፤ ይሁን እንጂ በማናቸውም ጦርነት ሁሉ ከሳኦል የጦር መኰንኖች ይበልጥ ድል የሚሳካለት ለዳዊት ነበር፤ ከዚህም የተነሣ ዳዊት እጅግ ዝነኛ ሆነ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሹመኛታት ፍልስጥኤማውያን ከዓ ኽዋግኡ በብጊዜኡ ይወፁ ነበሩ። በብዝወፁላ ድማ ኻብ ኵሎም ሓሻኽር ሳኦል፥ ዳዊት ብምስትውዓል ይገብር ስለ ዝነበረ፥ ስሙ የመና ገነነ።
Amharic Tigrinya 2011 ሽዑ ሹማምቲ ፍልስጥኤማውያን ወጹ፡ ኰነ ድማ፡ ብዝወጹላ መጠን፡ ካብ ኲሎም ገላው ሳኦል ዳዊት ኣስተውዓሊ ነበረ፡ ስሙ ኸኣ ኣዝዩ ኸበረ።