1 Samuel 18:23 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ባሮት ሳኦል ድማ ነዚ ቓላት እዚ ኣብ ኣእዛን ዳዊት ተዛረቡ። ዳዊት ድማ፡ ኣነ ከም ድኻን ንእሽቶን ሰብ ስለ ዝቑጸር፡ ወዲ ንጉስ ምዃንካ ቀሊል ነገር ድዩ፧ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የሳኦልም ብላቴኖች ይህን ቃል በዳዊት ጆሮ ተናገሩ፤ ዳዊትም፥ “እኔ የተዋረድሁና ክብር የሌለኝ ሰው ስሆን ለንጉሥ አማች እሆን ዘንድ ለእናንተ ትንሽ ነገር ይመስላችኋልን?” አለ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የሳኦልም ባሪያዎች ይህን ቃል በዳዊት ጆሮ ተናገሩ፤ ዳዊትም። እኔ ድሀ የተጠቃሁም ሰው ስሆን ለንጉሥ አማች እሆን ዘንድ ለእናንተ ትንሽ ነገር ይመስላችኋልን? አለ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እነርሱም ይህንኑ ለዳዊት ደግመው ነገሩት፤ ዳዊት ግን “ለመሆኑ የንጉሥ ዐማች መሆንን እስከዚህ ትንሽ ነገር አድርጋችሁ ትቆጥራላችሁን? እኔ አንድ ምስኪን ድኻና እውቅና የሌለኝ መሆኔን አጣችሁትን?” አላቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡንቱንቱ እ ጌዳዋዳንካ ዳዊታዉ ኦዴድኖ፤ ሽን ዳዊተ ኡንቱንቶ፥ “ካትያና ቦሎታናዌ ህንተንቶ ላፋባ ማላቲየ? ታን ህዬሳነ ኤረተና አሳ” ያጊደ ዛሬዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Unttunttu I geeddawaadankka Daawitaw odeeddino; shin Daawite unttunttoo, «kaatiyaanna bollotanawe hinttenttoo laafabaa malatiiyye? Taani hiyyeessanne erettenna asaa» yaagiide zaareedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Istti hessaka Dawites zaari zaari yootida; Dawiti gidikko, «Kawora bolloteth intte laafa miishsha mala qoodidetii? Tani keeha manqonne asa matan daro erettontta asa» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስቲ ሄሳካ ዳዊቴስ ዛሪ ዛሪ ዮቲዳ፤ ዳዊቲ ጊዲኮ፥ «ካዎራ ቦሎቴ ኢንቴ ላፋ ሚሻ ማላ ቆዲዴቲ? ታኒ ኬሃ ማንቆኔ ኣሳ ማታን ዳሮ ኤሬቶንታ ኣሳ» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሳኦል ግዳይሳዳ ኤንቲ ዳዊታስ ኦድዶሶና። ሽን ዳዊቲ፥ “ካዎራ ቦሎታናይስ ህንተዉ ላፋባ ዳንዬ? ታኒ ማንቆነ ኤረቶና አስ” ያግድ ዛርስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Saa7oli gidaysada enti Dawitas odidosona. Shin Dawiti, “Kawora bollotanaysi hintew laafaba daaniyee? Taani manqonne eretonna asi” yaagidi zaaris. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እነርሱም ይህንኑ ለዳዊት ደግመው ነገሩት፤ ዳዊት ግን “ለመሆኑ የንጉሥ አማች መሆንን እስከዚህ ትንሽ ነገር አድርጋችሁ ትቈጥራላችሁን? እኔ አንድ ምስኪን ድኻና እምብዛም የማልታወቅ ሰው ነኝ” አላቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለዚህ የሳኦል ባለሟሎች ይህን ጉዳይ ለዳዊት በምሥጢር ነገሩት፤ እርሱም፦ “እንደእኔ ላለ ዝቅተኛ ድኻ ሰው የንጉሥ ዐማች መሆን ቀላል ይመስላችኋልን?” አላቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቶም ሓሻኽር ሳኦል ድማ እዝ ነገር እዙይ ንዳዊት ነገርዎ። ዳዊት ከዓ “ኣነ ድኻን ሕሱርን ሰብ እየ፤ ሰብኣይ ጓል ንጉስ ምዃንስ ንእሽተይ ነገርዶ ይመስለኩም ኣሎ?” በሎም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቶም ገላው ሳኦል ድማ እዚ ነገር እዚ ኣብ እዝኒ ዳዊት ተዛረቡ። ዳዊት ከኣ፡ ኣነ ድኻን ሕሱርን ሰብኣይ ክነሰይ። ሓሙ ንጉስ ምዃንሲ ንእሽቶ ነገርዶ ይመስለኩም ኣሎ በለ። |