1 Samuel 18:16 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብዘሎ እስራኤልን ይሁዳን ግና ንዳዊት ይፈትውዎ ነበሩ፣ ንሱ ቅድሚኦም ይኣቱን ይወጽእን ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ነገር ግን በፊ​ታ​ቸው ይወ​ጣና ይገባ ስለ​ነ​በረ እስ​ራ​ኤ​ልና ይሁዳ ሁሉ ዳዊ​ትን ወደዱ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ነገር ግን በፊታቸው ይወጣና ይገባ ስለ ነበረ እስራኤልና ይሁዳ ሁሉ ዳዊትን ወደዱ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year መላው እስራኤልና ይሁዳ ግን በፊታቸው እየወጣና እየገባ የሚመራቸው እርሱ ነበርና ዳዊትን ወደዱት።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽን ዳዊተ ኡንቱንታ ኦላን ካለያ ድራዉ፥ እስራኤላነ ይሁዳ አሳይ ኡባይ አ ሲቄድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shin Daawite unttuntta olan kaaletsiyaa diraw, Israa'eelanne Yihudaa Asay ubbay Aa siik'eeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Kumeththa Isra7eeleynne Yuhuday gidikko Dawite dosida; istta sinththan kezidi, gelidi kaaleththizay iza.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኩሜ ኢስራኤሌይኔ ዩሁዳይ ጊዲኮ ዳዊቴ ዶሲዳ፤ ኢስታ ሲንን ኬዚዲ፥ ጌሊዲ ካሌዛይ ኢዛ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን ዳዊቲ ኤንታ ኦላን ካለያ ግሾ እስራኤለ አሳይነ ይሁዳ አሳ ኡባይ እያ ዶሶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin Dawiti enta olan kaalethiya gisho Isra7eele asaynne Yihuda asa ubbay iya dosoosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) መላው እስራኤልና ይሁዳ ግን ዳዊትን ወደዱት፤ በፊታቸው እየወጣና እየገባ የሚመራቸው እርሱ ነበርና።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ነገር ግን ተልእኮው የሚሳካለት መሪ በመሆኑ በእስራኤልም ሆነ በይሁዳ የሚገኝ ሕዝብ ሁሉ ዳዊትን ይወድ ነበር፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኵሎም ህዝቢ እስራኤልን ይሁዳን ግና፥ ኣብ ቅድሚኣቶም ይወፅእን ይኣቱን ስለ ዝነበረ፥ ንዳዊት ፈተውዎ።
Amharic Tigrinya 2011 ብዘለው እስራኤልን ይሁዳን ግና፡ ኣብ ቅድሚኦም ይወጹን ይኣቱን ነበሩ እሞ፡ ንዳዊት ፈተውዎ።