1 Samuel 17:8 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ደው ኢሉ ድማ ንሰራዊት እስራኤል ጸዊዑ፡ ስለምንታይ ውግእኩም ከተዳልዉ ዝወጻእኩም፧ ኣነ ፍልስጥኤማዊን ባሮትካ ሳኦልንዶ ኣይኮንኩን፧ ሰብ ምረጹካ ናባይ ይውረድ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እር​ሱም ቆሞ ወደ እስ​ራ​ኤል ጭፍ​ሮች ጮኸ፥ “ከእኛ ጋር ትዋጉ ዘንድ ለምን ወጣ​ችሁ? እኔ ፍል​ስ​ጥ​ኤ​ማዊ አይ​ደ​ለ​ሁ​ምን? እና​ን​ተስ የሳ​ኦል አገ​ል​ጋ​ዮች ዕብ​ራ​ው​ያን አይ​ደ​ላ​ች​ሁ​ምን? ከእ​ና​ንተ አንድ ሰው ምረጡ፤ ወደ እኔም ይው​ረድ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እርሱም ቆሞ ወደ እስራኤል ጭፍሮች ጮኸ። ለሰልፍ ትሠሩ ዘንድ ለምን ወጣችሁ? እኔ ፍልስጥኤማዊ፥ እናንተም የሳኦል ባሪያዎች አይደላችሁምን? ለእናንተ አንድ ሰው ምረጡ፥ ወደ እኔም ይውረድ፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጎልያድ ቆሞ ለተሰለፈው የእስራኤል ሠራዊት እንዲህ ሲል ጮኾ ተናገረ፤ “ለውጊያ ተሰልፋችሁ መውጣታችሁ ስለ ምንድነው? እኔ ፍልስጥኤማዊ፥ እናንተም የሳኦል አገልጋዮች አይደላችሁምን? አንድ ሰው ምረጡና እኔ ወደ አለሁበት ይውረድ፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጎልያደ ኤቂደ፥ ቃላ ቁ ኦደ፥ እስራኤልያ ኦላንቻቶ ሀዋዳን ያጊደ ጬቄዳ፤ “ህንተንቱ ዋናና ጊደ ኦላዉ ሳልፔድቴ? ታን ፕልስጼማ አሳ ግድክታ? ቃይ ህንተንቱ ሳኦላ ቆማቱዋ ግድክቴ? አነ ህንተንቱ ግዶፐ እት አሳ ዶርተ፤ ሄ ብታኒ ታኮ ዎ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Gooliyaade ek'k'iide, k'aalaa d'ok'k'u ootsiide, Israa'eeliyaa olanchchatoo hawaadan yaagiide c'eek'k'eedda; «Hinttenttu waanana giide olaw salppeedditee? Taani Piliss's'eema asaa gidikkittaa? K'ay hinttenttu Saa'oola k'oomatuwaa gidikkitee? Ane hinttenttu giddoppe itti asaa doorite; he bitanii taakko wod'd'o.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Golyaadey yaachchan eqqida Isra7eele asaa bolla, «Intte olas salfi keziday aazassee? Tani Filisxeeme as gidishin intte Sa7oole aylleta gidekketii? Ane intte giddofe issaade doorite; izikka ane haa ta dizaso wodhdho.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎልያዴይ ያቻን ኤቂዳ ኢስራኤሌ ኣሳ ቦላ፥ «ኢንቴ ኦላስ ሳልፊ ኬዚዳይ ኣዛሴ? ታኒ ፊሊስጼሜ ኣስ ጊዲሺን ኢንቴ ሳኦሌ ኣይሌታ ጊዴኬቲ? ኣኔ ኢንቴ ጊዶፌ ኢሳዴ ዶሪቴ፤ ኢዚካ ኣኔ ሃ ታ ዲዛሶ ዎ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎልያድ ኤቅድ ባ ቃላ ቁ ኦድ፥ “እስራኤለ ኦላንቾታ ቦላ ሀይሳዳ ያግድ ጋይሬስ፤ ህንተ ዋናና ግድ ኦላስ ከይደቲ? ታኒ ፍልስፄመ አስ፤ ህንተ ቃስ ሳኦላ አይለታ ግደከቲ? አነ ህንተ ግዶፈ እስ አስ ዶርተ፤ ሄ አደይ ታኮ ዱገ ዎ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Gooliyadi eqidi ba qaala dhoqu oothidi, “Isra7eele olanchota bolla haysada yaagidi gayrees; hinte waanana gidi olas keydetii? Taani Filisxeeme asi; hinte qassi Saa7ola aylleta gideketii? Ane hinte giddofe issi asi doorite; he addey taako duge wodho.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ጎልያድ ቆሞ ለተሰለፈው የእስራኤል ሰራዊት እንዲህ ሲል ጮኾ ተናገረ፤ “ለውጊያ ተሰልፋችሁ መውጣታችሁ ስለ ምንድን ነው? እኔ ፍልስጥኤማዊ፣ እናንተም የሳኦል አገልጋዮች አይደላችሁምን? አንድ ሰው ምረጡና እኔ ወደ አለሁበት ይውረድ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ጎልያድ ተነሥቶ በመቆም በእስራኤል ሠራዊት ላይ እንዲህ እያለ ይደነፋባቸው ጀመር፦ “አሁን በዚያ ቦታ ለጦርነት የተሰለፋችሁት ከቶ ምን ልታደርጉ ነው? እኔ ፍልስጥኤማዊ ነኝ፤ እናንተ ደግሞ የሳኦል ባሪያዎች ናችሁ፤ እንግዲህ ከእኔ ጋር የሚዋጋ አንድ ሰው ከወታደሮቻችሁ መካከል ምረጡና ወደ እኔ መጥቶ ይግጠመኝ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ጐልያድ ተሲኡ ነቶም ክዋግኡ ተሰሊፎም ዝነበሩ ደቂ እስራኤል ዓው ኢሉ ፀዊዑ ኸምዙይ በሎም፦ “ስለ ምንታይ ኢኹም ንውግእ ተሰሊፍኩም ዘለኹም? ኣነ ፍልስጥኤማዊ እየ፤ ንስኻትኩም ከዓ ሓሻኽር ሳኦልዶ ኣይኮንክሙን ኢኹም? ካባኻትኩም ሓደ ሰብኣይ ሕረዩ እሞ፥ ይግጠመኒ።
Amharic Tigrinya 2011 ተንሲኡ ኸኣ ነቶም ስሉፋት እስራኤል፡ ስለምንታይ ኢኹም ንውግእ ክትስለፉ ዝወጻእኩም ኣነ ፍልስጥኤማዊዶ ኣይኰንኩን፡ ንስኻትኩም ከኣ ገላው ሳኦል ካባኻትኩም ሓደ ሰብኣይ ሕረዩ እሞ፡ ናባይ ይውረድ።