1 Samuel 17:52 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሰብ እስራኤልን ይሁዳን ድማ ተዳልዮም፡ ንፍልስጥኤማውያን ክሳዕ እቲ ናብ ስንጭሮን ናብ ኣፍ ደገታት ዔክሮንን እትበጽሕ፡ እናጨደሩን ሰጐጉዎምን። እቶም ውጉኣት ፍልስጥኤማውያን ድማ ኣብ መንገዲ ሰዓራይም ክሳዕ ጋትን ክሳዕ ዔቅሮንን ወደቑ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የእስራኤልና የይሁዳ ሰዎችም ተነሥተው እልል አሉ፤ ፍልስጥኤማውያንንም እስከ ጌትና እስከ አስቀሎና በር ድረስ አሳደዱአቸው። የፍልስጥኤማውያንም በድኖቻቸው እስከ ጌትና እስከ አቃሮን በሮች ድረስ በመንገድ ላይ ወደቁ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የእስራኤልና የይሁዳ ሰዎች ተነሥተው እልል አሉ፥ ፍልስጥኤማውያንንም እስከ ጌትና እስከ አስቀሎና በርድረስ አሳደዱአቸው። ፍልስጥኤማውያንም ከሸዓራይም ጀምሮ እስከ ጌትና እስከ አቃሮን ድረስ በመንገድ ላይ የተመቱት ወደቁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከዚህ በኋላ የእስራኤልና የይሁዳ ሰዎች ተነሥተው እየፎከሩ ፍልስጥኤማውያንን እስከ ጋት መግቢያና እስከ ዔቅሮን በሮች ድረስ አሳደዷቸው። የፍልስጥኤማውያንም ሬሳ ከሸዓራይም አንሥቶ እስከ ጋትና ከዚያም እስከ ዔቅሮን በሮች ባለው መንገድ ላይ ወደቀ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እስራኤልያ አሳይነ ይሁዳ አሳይ ደንዲደ ዋሲደ፥ ፕልስጼማ አሳቱዋ ጋተነ ኤቅሮና ካታማቱዋ ፐንገቱዋ ጋናሽን የደርሴድኖ፤ ፕልስጼማ አሳ አሃይ ጋተነ ኤቅሮና ጋካናዉ፥ ሻእራይማ አፍያ ኦግያን ኡባን ኩንዴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Israa'eeliyaa asaynne Yihudaa Asay denddiide waasiidde, Piliss's'eema asatuwaa Gaatenne Ek'iroona katamatuwaa penggetuwaa gatsanaashin yedersseeddino; Piliss's'eema asaa anhay Gaatenne Ek'iroona gakkanaw, Shaa'irayma afiyaa ogiyaan ubbaan kunddeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye Isra7eele asaynne Yuhuda asay dendi magulishe Geete pengefe denththidi Aqaroone penge gakkanaas yedeththida; Filisxeemeta ahay Shaa7iraymeppe biidi Geete gakkanaas, heeppeka biidi Aqaroone gakkanaas diza oge bolla kundides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ኢስራኤሌ ኣሳይኔ ዩሁዳ ኣሳይ ዴንዲ ማጉሊሼ ጌቴ ፔንጌፌ ዴንዲ ኣቃሮኔ ፔንጌ ጋካናስ ዬዴዳ፤ ፊሊስጼሜታ ኣሃይ ሻኢራይሜፔ ቢዲ ጌቴ ጋካናስ፥ ሄፔካ ቢዲ ኣቃሮኔ ጋካናስ ዲዛ ኦጌ ቦላ ኩንዲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እስራኤለ አሳይነ ይሁዳ አሳይ ደንድድ ገሬርሸ፥ ፍልስፄመታ ጋተነ ኤቅሮና ፐንገታ ጋካናዉ የደዶሶና። ፍልስፄመ አሳ አሀይ ጋተነ ኤቅሮና ጋካናዉ ሻእራይማ ኤፍያ ኦግያ ኡባን ኩንድስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Isra7eele asaynne Yihuda asay dendidi gereerishe, Filisxeemeta Gaatenne Eqroona pengeta gakanaw yedethidosona. Filisxeeme asaa ahay Gaatenne Eqroona gakanaw Sha7irayma efiya ogiya ubban kundis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚህ በኋላ የእስራኤልና የይሁዳ ሰዎች ተነሥተው እየፎከሩ ፍልስጥኤማውያንን እስከ ጌት መግቢያና እስከ ዔቅሮን በሮች ድረስ አሳደዷቸው። የፍልስጥኤማውያንም ሬሳ ከሸዓይራይም አንሥቶ እስከ ጌት ከዚያም እስከ ዔቅሮን በሮች ባለው መንገድ ላይ ወድቆ ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህ በኋላ የእስራኤልና የይሁዳ ሰዎች ድምፃቸውን ከፍ አድርገው እየፎከሩ እነርሱን በመከተል እስከ ጋትና እስከ ዔቅሮን የቅጽር በሮች ድረስ አሳደዱአቸው፤ የፍልስጥኤማውያን ሬሳ እስከ ጋትና እስከ ዔቅሮን ድረስ ወደ ሻዕራይም በሚያደርሰው መንገድ ሁሉ ወደቀ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሰብ እስራኤልን ይሁዳን ከዓ ተሲኦም ፈከሩ እሞ፥ ክሳዕ ጌትን ክሳዕ ደገታት ኣቃሮንን ኣሳጐጕዎም። እቶም ፍልስጥኤማውያን ድማ ኣብ መንገዲ ሸዓራይም ክሳዕ ጌትን ክሳዕ ኣቃሮንን ተወጊኦም ወደቑ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሰብ እስራኤልን ይሁዳን ከኣ ተንሲኦም ኣውክዑ እሞ፡ ክሳዕ እታ ንጋት እትኣትወላ፡ ክሳዕ ደጌታት ዔቅሮን ሰጐጒዎም። እቶም ፍልስጥኤማውያን ድማ ኣብ መገዲ ሸዓራይም ክሳዕ ጋትን ክሳዕ ዔቅሮንን ተወጊኦም ወደቑ። |