1 Samuel 17:35 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ደድሕሪኡ ወጺአ ድማ ወቒዐ ካብ ኣፉ ኣድሒነዮ። ኣንጻረይ ምስ ተንስአ ድማ ብጭሕሙ ሒዘ ወቒዐ ቀተልክዎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በኋ​ላ​ውም እከ​ተ​ለ​ውና እመ​ታው ነበር። ከአ​ፉም አስ​ጥ​ለው ነበር፤ በተ​ነ​ሣ​ብ​ኝም ጊዜ ጕሮ​ሮ​ውን አንቄ እመ​ታ​ውና እገ​ድ​ለው ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በኋላውም እከተለውና እመታው ነበር፥ ከአፉም አስጥለው ነበር፤ በተነሣብኝም ጊዜ ጕሮሮውን ይዤ እመታውና እገድለው ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ተከትዬ በመሄድ እመታውና ከአፉ አስጥል ነበር፤ ፊቱን ወደ እኔ በሚያዞርበትም ጊዜ ጉሮሮውን ይዤ በመምታት እገድለው ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አ ካላደ ታን ባደ አ ዶናፐ ዎ አካይ፤ ታኮ ስምያ ዎደ፥ ቡቻ ኦይቃደ፥ ሾጫ ዎይ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Aa kaallaade taani baade Aa doonaappe wotsa akkay; taakko simmiyaa wode, buuchchaa oyk'k'aade, shoc'a wod'ay.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) tani kaalla baada iza shocada doonappe yegisays; izi ta bolla simmishin iza siixinaththaa cuulla oykkada shoca wodhays.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ታኒ ካላ ባዳ ኢዛ ሾጫዳ ዶናፔ ዬጊሳይስ፤ ኢዚ ታ ቦላ ሲሚሺን ኢዛ ሲጺና ጩላ ኦይካዳ ሾጫ ዎይስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እያ ካላ ባዳ እያ ዶናፐ ዎ ኤካይስ። ታኮ ስምያ ዎደ ቆያ ጩላዳ ዎይስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) iya kaalla bada iya doonape wotha ekayis. Taako simmiya wode qoodhiya cuullada wodhayis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ተከትዬ በመሄድ እመታውና ከአፉ አስጥል ነበር፤ ፊቱን ወደ እኔ በሚያዞርበትም ጊዜ ጕረሮውን ይዤ በመምታት እገድለው ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ተከትዬው ሄጄ አደጋ በመጣል የወሰደውን ጠቦት አስጥለው ነበር፤ አንበሳው ወይም ድቡ ወደ እኔ ተመልሶ በሚመጣበትም ጊዜ ጉሮሮውን አንቄ በመምታት እገድለው ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣነ ደድሕሪኡ ወፂአ እቐትሎ፤ ካብ ኣፉውን ኣግድፎ ነበርኩ። ክበልዐኒ እንተ መፀ ኸዓ፥ ብጎሮሮኡ ሒዘ ወቒዐ እቐትሎ ነበርኩ።
Amharic Tigrinya 2011 አነ ደድሕሪኡ ወጺኤ እቐትሎ፡ ካብ ኣፉውን ኤግድሮ ነበርኩ። ምስ ተንስኣኒ ኸኣ፡ ብጭሕሙ ሒዘ ወቒዔ እቐትሎ ነበርኩ።