1 Samuel 17:23 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኪዛረቦም ከሎ ድማ፡ እንሆ፡ እቲ ጐልያድ ዚብሃል ፍልስጥኤማዊ ወዲ ጋት፡ ካብ ሰራዊት ፍልስጥኤማውያን ደይቡ፡ ከምዚ ዝበለ ቓላት ተዛረበ፡ ዳዊት ድማ ሰምዖም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እር​ሱም ሲነ​ጋ​ገ​ራ​ቸው፥ እነሆ፥ ጎል​ያድ የተ​ባለ ያ አር​በኛ ፍል​ስ​ጥ​ኤ​ማዊ የጌት ሰው ከፍ​ል​ስ​ጥ​ኤ​ማ​ው​ያን ጭፍራ መካ​ከል ወጣ፤ ቀድሞ የተ​ና​ገ​ረ​ው​ንም ቃል ተና​ገረ፤ ዳዊ​ትም ሰማ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እርሱም ሲነጋገራቸው፥ እነሆ፥ ጎልያድ የተባለው ያ ዋነኛ ጀግና ፍልስጥኤማዊ የጌት ሰው ከፍልስጥኤማውያን ጭፍራ መካከል ወጣ፥ የተናገረውንም ቃል ተናገረ፤ ዳዊትም ሰማ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከእነርሱም ጋር በሚነጋገርበት ጊዜ፥ እነሆ፥ ከጌት የመጣው ፍልስጥኤማዊው ጀግና ጎልያድ ከሰልፉ መካከል ወጥቶ እንደ ለመደው ሲደነፋ ዳዊት ሰማ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ዳዊተ ባረ እሻቱዋና ሃሳይሽን፥ ጋተፐ ዬዳ ቶራ ቃራይ፥ ፕልስጼምያ ጎልያደ ባረ ሳልፕያፐ ጋጻ ከሲደ፥ ሀሮደዋዳንካ እስራኤላቱዋ ናሴዳ፤ እ ናስያዋ ዳዊተ ስሴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Daawite bare ishatuwaanna haasayishin, Gaateppe yeedda tooraa k'aray, Piliss's'eemiyaa Gooliyaade bare salppiyaappe gas'aa kesiide, haroodewaadankka Israa'eelatuwaa naasseedda; I naassiyaawaa Daawite siseedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Izi isttara haasayan dishin Geeteppe yida Filisxeeme ola qara Golyaadey ola asaa giddofe kezidi kase ba losida mala balbuqishin Dawiti siyides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዚ ኢስታራ ሃሳያን ዲሺን ጌቴፔ ዪዳ ፊሊስጼሜ ኦላ ቃራ ጎልያዴይ ኦላ ኣሳ ጊዶፌ ኬዚዲ ካሴ ባ ሎሲዳ ማላ ባልቡቂሺን ዳዊቲ ሲዪዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዳዊቲ ባ እሻታራ ሃሳይሽን፥ ጋተፐ ይዳ ቶራ ቃራይ፥ ፍልስፄመ ጎልያድ ባ ሳልፕያፈ ጋፃ ከይድ ካሰይሳዳ እስራኤለታ ማንድሽን ዳዊቲ ስእስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Dawiti ba ishatara haasayishin, Gaatepe yida toora qaray, Filisxeeme Gooliyadi ba salpiyafe gaxa keyidi kaseysada Isra7eeleta mandishin Dawiti si7is.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከእነርሱም ጋር በሚነጋገርበት ጊዜ፣ ከጌት የመጣው ፍልስጥኤማዊው ጀግና ጎልያድ ከሰልፉ መካከል ወጥቶ እንደ ለመደው ሲደነፋ፤ ዳዊት ሰማ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ዳዊትም ከወንድሞቹ ጋር በመነጋገር ላይ ሳለ እነሆ፥ ጎልያድ የተባለው ግዙፍ ፍልስጥኤማዊ የጋት ሰው ከዚያ በፊት ያደርገው እንደ ነበር ወደፊት በማምራት በእስራኤላውያን ላይ መፎከሩን ቀጠለ፤ ዳዊትም የእርሱን ድንፋታ ሰማ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንሱ ምስኣቶም ክዛረብ እንተሎ፥ እንሆ፥ እቲ ጐልያድ ዝስሙ ፍልስጥኤማዊ ጅግና በዓል ጌት፥ ካብቶም ዝተሰለፉ ፍልስጥኤማውያን ውፅእ ኢሉ፥ ከምቲ ቕድም ኢሉ ዝፍክሮ ዝነበረ ኣብ ልዕሊ እስራኤላውያን ፈኸራኡ ቐፀለ፤ ዳዊት ድማ ነዙይ ሰምዖ።
Amharic Tigrinya 2011 ንሱ ምሳታቶም ኪዛረብ ከሎ ድማ፡ እንሆ፡ እቲ ጐልያድ ዝስሙ ፍልስጥኤማዊ ብዓል ጋት፡ ተቓላሲ ሰብኣይ ካብቶም ስሉፋት ፍልስጥኤማውያን ተንሲኡ፡ ከምቲ ዘረባ ቐደሙ ገይሩ ተዛረበ፡ ዳዊትውን ሰምዖ።